የአፍሪቃ ሕብረት የሰላም ስምምነት ትግበራ ክትትል ሐላፊነቱን ለመንግስትና ለሕወሓት ሊተው ነው
የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግበራ ወሳኝ የሚባል ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በቀጣይ ሳምንታት አደራዳሪዎች የስምምነቱን አፈፃፀም ዕውቅና ሰጥተው ቀሪውን ስራ ለመንግስትና ለሕወሓት የሚተውት ይሆናል። መንግስት ከሚያዚያ አጋማሽ በፊት በስምምነቱ የሚጠበቅበትን ለመፈፀም ጥድፊያ…
የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግበራ ወሳኝ የሚባል ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በቀጣይ ሳምንታት አደራዳሪዎች የስምምነቱን አፈፃፀም ዕውቅና ሰጥተው ቀሪውን ስራ ለመንግስትና ለሕወሓት የሚተውት ይሆናል። መንግስት ከሚያዚያ አጋማሽ በፊት በስምምነቱ የሚጠበቅበትን ለመፈፀም ጥድፊያ…
ዋዜማ- መንግስት እስከ 250 ሺህ የሚደርሱ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት የመልሶ ማቋቋም ስራ ለመጀመር ከለጋሾች ድጋፍ እየጠየቀ ነው። ከሰሜኑ ጦርነት ተዋጊ ኀይሎች በተጨማሪ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎችን በመልሶ ማቋቋሙ ለማካተት ታቅዷል። የብሄራዊ…
ዋዜማ- የአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት በመሰረተ ልማትና በዜጎች ላይ ከደረሰው ውድመት ለማገገምና መልሶ ለመገንባት በድምሩ 475 ቢሊየን ብር ያህል እንደሚያስፈልገው ለዋዜማ ተናግሯል። በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አከባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ…
ማሞ ምህረቱ ባለፉት አራት አመታት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ውሳኔዎች ላይ በማማከርና ፖሊሲ በማዘጋጀት ቁልፍ ሚና ነበራቸው። አሁን የብሔራዊ ባንኩ ገዢ ሆነው ተሹመዋል። የዋጋ ግሸበት፣ የገንዘብ ፖሊሲ፣ የውጪ ዕዳ እና በቀጣይ…
ዋዜማ – በሀገራችን በተለያየ ጊዜ የተፈፀሙና በዓለማቀፍ መስፈርት የተበየኑ የስብዓዊ መብት ጥሰቶችንና ሌሎች ወንጀሎችን በሽግግር ፍትሕ አሰራር ልዩ ኮምሽን በማቋቋም ማየት የሚያስችል ምክረ ሀሳብ ለመንግስት መቅረቡን ዋዜማ ተገንዝባለች። የቅርብ ጊዜውን…
ዋዜማ- መንግስትና ሕወሓት በደቡብ አፍሪቃ በተፈራረሙት የሰላም ስምምነት መሰረት ዛሬ ደግሞ ስምምነቱን መተግበር የሚያስችላቸውን ወታደራዊ አፈፃፀም፣ የመሰረታዊ አገልግሎትና ስብዓዊ ዕርዳታ እንቅስቃሴን የተመለከተ ሰነድ ፈርመዋል። በኬንያ ናይሮቢ የተፈረመው ስምምነት የሕወሓት ታጣቂዎች…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕወሃት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓም ደቡብ አፍሪካ ላይ የደረሱበትን የሰላም ስምምነት አስመልክተው ዝርዝር የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። በጋራ መግለጫው ከተካተቱ ዋና ዋና የስምምነቱ ክፍሎች መካከል የሚከተሉት…
ዋዜማ – መንግስት እና ህወሓት በዛሬው ዕለት በደቡብ አፍሪካ የሰላም ስምምነት ተፈራርመዋል። ዋዜማ ከመንግሥት ምንጮች እንዳሰባሰበችው ከሆነ ስምምነቱ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናሉ የተባሉ ጉዳዮችን አካቷል። በደቡብ አፍሪቃ በተፈረመው የሰላም ስምምነት…
ዋዜማ ራዲዮ- በጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚንስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሲቪል ማህበራት ተወካዮችን አርብ ዕለት ሰብስበው በሰጡት ማብራሪያ መንግስት የሲቪል ማህበራቱ ያወጡት መግለጫ ስህተት ነው ብሎ እንደሚያምንና…
ዋዜማ ራዲዮ- የሰላም አማራጭ ዐቢይ ኮሚቴ፣ ከሕወሃት ጋራ ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው የሰላም ድርድር አስፈላጊ ነው ያለውን የመንግሥት አቋምና ፍላጎት የሚያብራራ “የሰላም ሐሳብ ይሁንታ” (ፕሮፖዛል) ማዘጋጀቱን ዛሬ ረቡዕ ነሐሴ 11 ቀን…