የፀጥታና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ባለሀብችን ለመሳብ እንቅፋት እንደሆኑበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ዋዜማ- የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደርና የውጪ ምንዛሪ ዕጥረት  ችግሮች የውጪ ባለሀብቶችን በበቂ ለመሳብ እንቅፋት እንደሆኑበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።  የውጭ  ጉዳይ ሚንስቴር የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት አቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ጥር 24…

የቤተክርስቲያኒቷ ህጋዊ መብት ካልተከበረ ሲኖዶሱ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚጠራ አስጠነቀቀ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስ መንግሥት ለቤተክርስቲያኗ ሕግ የማያስከብርላት ከሆነ፣ “ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ” የቤተክርስቲያኗ መብት እስኪረጋገጥ እንደሚታገል ዛሬ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ሲኖዶሱ፣ የቤተክርስቲያኗ መብት እስኪረጋገጥ ከፓትርያርኩ ጀምሮ ሁሉም…

አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዛሬ ከፋይናንስ ዘርፍ ባለድርሻዎች ጋር ይመካከራሉ

ማሞ ምህረቱ ባለፉት አራት አመታት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ውሳኔዎች ላይ በማማከርና ፖሊሲ በማዘጋጀት ቁልፍ ሚና ነበራቸው። አሁን የብሔራዊ ባንኩ ገዢ ሆነው ተሹመዋል። የዋጋ ግሸበት፣ የገንዘብ ፖሊሲ፣ የውጪ ዕዳ እና በቀጣይ…

የኦሮምያ ክልል ለውጪ ገበያ የሚያቀርበውን ስንዴ አርሶ አደሮች በቅናሽ እንዲሽጡ እያግባባ ነው 

ዋዜማ – መንግስት ወደ ውጪ ለመላክ ካቀደው የሰንዴ ምርት 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ድርሻ የኦሮሚያ ክልል ነው። ክልሉ የተጣለበትን ኮታ ለማሟላት አርሶ አደሮች ምርታቸውን በርካሽ እንዲሸጡለት እያግባባ ነው። አርሶ…

በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ህዝብ የምግብ ዕርዳታ ይፈልጋል፣ ግማሽ ያህሉ ፅኑ የጠኔ አደጋ የገጠማቸው ናቸው

ዋዜማ- ጦርነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ከኢኮኖሚ ቀውስ ጋር ተዳምሮ በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ዜጎችን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው የመንግስታቱ ድርጅትና ሌሎች የረድዔት ድርጅቶች ይፋ ያደረጉት የተማፅኖ መግለጫ ያመለክታል። የመንግስታቱ ድርጅት…

የከፋ የስብዓዊ መብት ጥሰትና ወንጀል የፈፀሙ አካላትን በሽግግር ፍትሕ የመዳኘት ዕቅድ አለ

ዋዜማ – በሀገራችን በተለያየ ጊዜ የተፈፀሙና  በዓለማቀፍ መስፈርት የተበየኑ የስብዓዊ መብት ጥሰቶችንና ሌሎች ወንጀሎችን በሽግግር ፍትሕ አሰራር ልዩ ኮምሽን በማቋቋም ማየት የሚያስችል ምክረ ሀሳብ ለመንግስት መቅረቡን ዋዜማ ተገንዝባለች።  የቅርብ ጊዜውን…

በሀገርቤት የተሰራው የኮቪድ መመርመሪያ መሳሪያ  ለምን ገበያ ላይ አልዋለም?

በቻይና ከተሰራውና በዓለም የጤና ድርጅት ተቀባይነት ካለው መሳሪያ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ወደ ገበያ እንዳይወጣ ተደርጎ ቆይቷል። ዋዜማ – በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትና በአሜሪካው ኦሪገን ሄልዝ ኤንድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተሠራው…