Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
[ዋዜማ ራዲዮ] የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ተከትሎ ቀድሞ ከነበረው የሜዲካል ኦክስጅን ፍላጎት አሁን እየጨመረ መምጣቱን እና እጥረት መከሰቱ የህይወት ማዳን ስራውን ፈታኝ አድርጎታል። ወረርሽኙ ከመከሰቱ በፊት አጠቃላይ ሀገሪቱ 850 ኪውቢክ ሜትር ኦክስጅን በሰዓት ይመረት እንደነበር
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ዐቃቢያን ሕጎች አርብ ሚያዝያ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ከተማው አስተዳደር በማምራት ያቀረቧቸው የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ምላሽ አንዲያገኝ አቤቱታ ያቀርባሉ። ባለሙያዎቹ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ሲሆን በቁጥር ሶስት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የልማትና ግንባታ ስራዎች ምክንያት ከእርሻ ቦታቸው ያለበቂ ካሳ አልያም ያለምንም ማካካሻ መሬታቸውን ያጡ አርሶ አደሮችችና ቤተሰቦቻቸው አንዳንዶቹ በቅርቡ የተሰጣቸውን የጋራ መኖሪያ ቤት ከፍ ባለ ዋጋ እየሸጡት መሆኑን ዋዜማ አረጋግጣለች። በአዲስ አበባ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኮቪድ 19 ክትባት የፀጥታ ችግር ካለባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች በቀር በሁሉም ክልሎች እና ወረዳዎች መዳረሱን የጤና ሚኒስትር ገለፀ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ሙሉቀን ዮሀንስ ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ በኮቫክስ ኢኒሼቲቭ አማካኝነት የካቲት 28 ቀን 2013
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዜጎች ቄያቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ክልሎች እየተሰደዱ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች እየገለጹ ነው። በተለይ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ አካባቢዎች ጉሊሶ እና ባቦ ገምቤል ወረዳዎች ውስጥ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮች ከታጣቂዎች በመሸሽ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የትራክተር ግዢን በተመለከተ ለቀረበባቸው ክስ መጋቢት 29 ቀን 2013 ዓም ለመጀመርያ ጊዜ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ ጉዳዩን ሲመረምር የቆየው የፌደራል
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ( ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት አቶ ጃዋር ሞሀመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ሀምዛ ቦረና እና ሌሎች ሁለት ተከሳሾች ዛሬ ሰኞ መጋቢት 13 ቀን 2013 በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ
Read Moreሰፋፊ የግጦሽና የእርሻ ቦታ የያዙ አርሶ አደሮች 5 ኮከብ ሆቴል፣ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ይበረታታሉ ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙርያ የሚገኙ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ የምስክርነት ወረቀትን ያለ አንዳች ውጣ ውረድ እንዲሰጣቸው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ወንድወስን አንዱዓለም ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ዋዜማ ራዲዮ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) ከቀናት በፊት በፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል። አቶ ወንድወሰን አንዱዓለም በጠቅላይ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ ፤ በካራ ቆሬ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በከፈቱት ጥቃት በትንሹ ከ20 በላይ ሰዎች
Read More