Category: Art and Culture

ዳጎስ ያለ ክፍያ ያዘጋጀው ድረ ገጽ የኢትዮጵያ ፊልም ሠሪዎችን እየሳበ ነው

ዋዜማ- የአፍሪካ እና የካረቢያን ፊልሞችን ለዕይታ በማቅረብ ፊልም ሠሪዎችን የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ ያቀደው አፍሮ ፒክስ (Afropix)፤ የኢትዮጵያ ፊልሞችን በድረ ገጽ አማካኝነት ለዕይታ ማቅረብ ጀምሯል። 100 ሺሕ ዕይታ ለሚያገኙ ፊልሞች 3…

የሙላቱ ስንብትና የመክሊት አዲስ አልበም

ዋዜማ- የኢትዮ ጃዝ ሙዚቀኛው ሙላቱ አስታጥቄ የስንብት አልበሙን ለአድማጮቹ እነሆ ብሏል። የሙላቱ የወትሮ አድማጮች በመላው አለም ያሉ የጃዝ ወዳጆች እንደመሆናቸው የሙላቱ አልበም መውጣትም ከሀገሩ ይልቅ በባህር ማዶ ሁነኛ ማድመቂያ ሆኖ…

ሸክላ ሰብ (ፊልም)

ዋዜማ ውስጥ አብዝተን ከምናተኩርባቸው ጉዳዮች ወጣ ብለን የታዳሚዎቻችንን ቀልብ ይይዝ ከሆነ በሚል ይህን አጭር ፊልም አሰናዳን። ተመልክታችሁ ሀሳብ ስጡን! ረድዔት ሽባባው ጽፋ አዘጋጅታልናለች። ፕሮዲውሰራችን ደግሞ ቤዛ ዳዊት ናት።

ደበበ እሸቱ (1934-2017 ዓ.ም)

ሕልፈቱን ከሰዓታት በፊት የሰማነው ደበበ እሸቱ በኪነጥበብ ሙያው ካተረፈው አክብሮትና ዝና ባሻገር ለመብትና ነፃነቱ አበክሮ መታገልን የመረጠ አንድ ወቅትም ወደ ፖለቲካው ዘልቆ ገብቶ የበኩሉን የሞከረ ዜጋ ነበር። የደበበ ሕይወት ብዙ…

ግርማዊነታቸው….በኹለት ድርሳናት በኩል

ዘመናዊት ኢትዮጵያን በኹሉም መልኳ ከቀረፇት መሪዎች መካከል አፄ ኅይለ ሥላሴ ቀዳሚ መሆናቸው ላይ፣ የዘመናዊ ታሪኮቻችን ፀሐፍት ብዙም ሙግት ውስጥ አይገቡም። የጣሊያንን የአምሥት ዓመት ወረራን ቀንሰን፣ ከ1909 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1923…

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ሕግ ተላልፈዋል የተባሉ የሳተላይት ስርጭቶችን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በቅርቡ ካስተላፋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የሙያ ስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ፣ የህገ መንግስት ጥሰትም ተስተውሎባቸዋል…

የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በደረሰበት ኪሳራ 16 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግለት ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ ሆነው አዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በአራት ወራት ውስጥ ብቻ በኮሮና ምክንያት ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር…