ኮሚሽነሮች በመሪነት የሚሳተፉባቸው የምክክር አጀንዳዎች ላይ እንዴት ተመደቡ?
ኮሚሽኑ ይቅርታ የጠየቀበት 35ኛ ቀን ውሎ ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 35ኛ ቀን ውሎ በሥራ ቡድን ደረጃ እንዲካሄድ ዕቅድ ተይዞለት የነበረው የምክክር ሂደት ሳይካሄድ ቀርቷል። የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት በየሥራ ቡድኑ…
ኮሚሽኑ ይቅርታ የጠየቀበት 35ኛ ቀን ውሎ ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 35ኛ ቀን ውሎ በሥራ ቡድን ደረጃ እንዲካሄድ ዕቅድ ተይዞለት የነበረው የምክክር ሂደት ሳይካሄድ ቀርቷል። የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት በየሥራ ቡድኑ…
ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 34ኛ ቀን ውሎ በጋራ ማረጋገጫ ቡድን ደረጃ የተደራጁ ምክረ ሀሳቦች ለየሥራ ቡድኖች ቀርበዋል። ስምንቱን የሥራ ቡድኖች የወከሉ 120 የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ከነሐሴ 07 ቀን 2018…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት እስከ 60 ሺህ ብር ድረስ እየተሸጠ መሆኑን ዋዜማ ባደረገችው ክትትል ተረድታለች። በመዲናዋ አዲስ አበባ የክፍያ ደረጃው እንደየ ክፍለ-ከተማዎቹ የሚለያይ ሲሆን፤ በአመዛኙ ከ30 ሺህ ብር…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በሥራ ቡድን ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን የምክክር ሂደት የሚያጠናቅቅበት ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አራት የሥራ ቡድኖች ተጠናቅረው በቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች ዙሪያ መግባባት ላይ መድረሳቸውን…
ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 27ኛ ቀን በሥራ ቡድኖች ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው ምክክር ቀጥሎ ውሏል። በሰባቱ የሥራ ቡድኖች ቅዳሜ ነሐሴ 02 ቀን የጀመረው የተጠናቀሩ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች ላይ አስተያየት የመስጠት ሂደት…
ዋዜማ- በፌደራል ከተሞች ጉዳይ ጥላ ውስጥ የወደቀው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፤ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ለውሳኔ የቀረቡ ጉዳዮችን አስተናግዷል። በአወያዮች፣ በምሁራን ፓናል አባላት እንዲሁም በምክረ ሀሳብ አጠናቃሪ ቡድን አባላት ላይ ቅሬታዎች የቀረቡ…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ25ኛ ቀን ውሎው በሥራ ቡድን ደረጃ የቀረቡ ምክረ ሀሳቦች ላይ መመካከር ጀምሯል። ሀሙስ ሐምሌ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ለሥራ ቡድን ጉባኤዎች የቀረቡ የስልታዊ ቡድን ምክረ ሀሳቦችን…
የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከተማዋ የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ እና መቀመጫ ትሁን የሚለውን ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ተመካካሪዎች ደግሞ፤ ምክረ ሀሳቡ በሥራ ቡድን ደረጃ ውሳኔ እንዲተላለፍበት ጠይቀዋል። ዋዜማ- በሀገራዊ ምክክር…
ዋዜማ- አዲስ ስታንዳርድ የብየነ መረብ ሚዲያ ባለፉት ቀናት ዋና አዘጋጁ ታግቶ ተወሰዶ እንደነበር ፤ ቢሮው በፀጥታ ሀይሎች መበርበሩንና ንብረቶቹ መወሰዳቸውን እንዲሁም ለአስራ ስድስት ዓመታት ከተከራየው ቢሮ እንዲለቅ እየተገደደ መሆኑን አስታወቀ።…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ22ኛው ቀን ውሎው በስልታዊ ቡድን ደረጃ ሲካሄድ የቆየውን ምክክር አጠናቋል። ይህ የምክክር ሂደት ባለፈው ሳምንት እንዲጠናቀቅ ዕቅድ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ የሥራ ቡድኖች ሲካሄዱ የነበሩ የምክክር…