Month: April 2023

በኦሮሚያ ፣ በሶማሌና በደቡብ ክልሎች በተከሰተው ድርቅና ጎርፍ መንግስት ሀላፊነቱን በአግባቡ እንዳልተወጣ ዕምባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ

ዋዜማ-የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በኦሮምያ ፣ ደቡብና ሶማሌ ክልሎች በድርቅና ጎርፍ ለተፈጠረው አደጋ የሰጠው ምላሽ ዳተኛነት የታየበትና ከሚጠበቀው በታች በመሆኑ ችግሩን የባሰ እንዳወሳሰበው አስታውቋል፡፡ በድርቅና ጎርፍ አደጋ ምክንያት ለተፈናቀሉ…

“የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ማክበር ቀይ መስመራችን ነው “  የፌደራል ፖሊስ

የፀጥታ መዋቅሩ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አለማከበር እየተባባሰ የመጣ ችግር መሆኑን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሳይቀር አቤት ቢሉም የፌደራል ፖሊስ ግን የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ማክበር “ቀይ መስመራችን” ነው ብሏል። የፌደራሉ ፓሊስ…

የኦሮሞ ነፃነት ጦር በመንግስት “ኦነግ ሸኔ” ተብሎ መጠራቱን እንደማይቀበል አስታወቀ

ዋዜማ- በመንግስትና በ”ኦሮሞ ነፃነት ጦር” መካከል ነገ የሚጀመረውን ድርድር አስመልክቶ አማፂው ባወጣው መግለጫ ያቀረባቸው ሁሉም የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች “ተቀባይነት ማግኘቱን” አስታውቋል። አማፂው የኦሮሞ ነፃነት ጦር እንዳለው ድርድሩ በሶስተኛና ገለልተኛ ወገን…

በአማራ ክልል ያለው ዉጥረት ተባብሷል፣ የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ተጠይቋል

ዋዜማ- የፌደራሉ መንግስት የክልል ልዩ ኀይልን አፍርሶ በሌሎች መዋቅሮች ለማደራጀት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞና የፀጥታ ቀውስ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። ዋዜማ ባሰባሰበችው መረጃ ትናንት በአማራ ክልል አስራ አንድ…

የአፍሪቃ ሕብረት የሰላም ስምምነት ትግበራ ክትትል ሐላፊነቱን ለመንግስትና ለሕወሓት ሊተው ነው

የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግበራ ወሳኝ የሚባል ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በቀጣይ ሳምንታት አደራዳሪዎች የስምምነቱን አፈፃፀም ዕውቅና ሰጥተው ቀሪውን ስራ ለመንግስትና ለሕወሓት የሚተውት ይሆናል። መንግስት ከሚያዚያ አጋማሽ በፊት በስምምነቱ የሚጠበቅበትን ለመፈፀም ጥድፊያ…

ስጋ አምራችና ላኪዎች ከዛሬ ጀምሮ ምርት መላክ እናቆማለን አሉ

ዋዜማ- መንግስት በስጋ ላኪዎች የስራ ዘርፍ እየተባባሰ የመጣውን የውጪ  ምንዛሪ ስወራ ማስቆም ስላልቻለ ስጋ ወደ ውጪ ሀገር እንደማይልኩ አስታወቁ።  በውስጡ አስር ዋና ስጋ አምራችና ላኪ ኩባንያዎችን የያዘው ፣የኢትዮጵያ ስጋ አምራችና…

በብር ሕትመት ተጠምዶ የሰነበተው መንግስት የተጨማሪ በጀት ዕቅድ እስካሁን አለቀረበም

ዋዜማ – ባልተለመደ ሁኔታ ለዚህኛው በጀት አመት እስካሁን ድረስ የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ አላጸደቀም። ለወትሮ በየአመቱ ጥር ወይም የካቲት ወር ላይ የፌዴሬል መንግስት ለአመቱ ከሚይዘው…

ኢሰመኮ በኦሮሚያ ሸገር ከተማ እየተካሄደ ያለው የቤት ማፍረስ ዘመቻ የከፋ የመብት ጥሰት አድርሷል አለ

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ እየተካሄደ ባለው ቤቶችን የማፍረስና በግዳጅ የማስነሳት ሂደት የጸጥታ አካላት ተመጣጣኝ ያልሆነ የሃይል እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ቤቶቻቸው የፈረሱባቸውን ሰዎች በግልና…