Month: March 2023

ልመናና የጎዳና የወሲብ ንግድን “ያስቀራል” የተባለ አዲስ ህግ ሊወጣ ነው

ዋዜማ- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተስፋፋ የመጣውን ልመና ያስቀራል የተባለ “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ እያዘጋጀ ነው ። በፌደራል ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተዘጋጀው “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ…

አዲስ አበባ መስተዳድር በስሩ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት እንዲገነቡ ሊያደርግ ነው

ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሰሩ ሰራተኞች ተደራጅተው የመኖርያ ቤት እንዲሰሩ የሚያስችል ዕቅድ ወጥቶ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች።  የአዲስ አበባ አስተዳደር…

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የምዕራባውያንን ድጋፍ ለመመለስ እያደረጉት ያለው ጥረት ገና አልሰመረም

የኢትዮጵያና የምዕራባውያን ግንኙነት በተለይም ሀገሪቱ የዕዳ ሽግሽግና ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ያላት ዕድል በጄኔቭ እየተካሄደ ባለው የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ውሳኔ ይወሰናል። ጉባዔው በሰሜኑ ጦርነት የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ እንዲቀጥል አልያም…

ዶላር በባንኮች በኩል  እስከ 115 ብር እየተሸጠ ነው 

ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…