Tag: Ethiopia Economy

ዶላር በባንኮች በኩል  እስከ 115 ብር እየተሸጠ ነው 

ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…

አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዛሬ ከፋይናንስ ዘርፍ ባለድርሻዎች ጋር ይመካከራሉ

ማሞ ምህረቱ ባለፉት አራት አመታት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ውሳኔዎች ላይ በማማከርና ፖሊሲ በማዘጋጀት ቁልፍ ሚና ነበራቸው። አሁን የብሔራዊ ባንኩ ገዢ ሆነው ተሹመዋል። የዋጋ ግሸበት፣ የገንዘብ ፖሊሲ፣ የውጪ ዕዳ እና በቀጣይ…

መንግስት የገንዘብና የበጀት ፖሊሲውን ለመከለስ ውይይት እያደረገ ነው

ዋዜማ- መንግስት የገንዘብ፣ የበጀት እና ሌሎች ዘርፎችን የሚነኩ ፖሊሲዎችን ክለሳ በማድረግ ለመተግበር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ከመንግስት ምንጮች ስምታለች። በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን የሚመራው ይህ የክለሳ ውይይት…

መንግስት ነርሶች ፣ ሾፌርና ሌሎች ባለሙያዎችን ወደ  ውጪ ለመላክ አቅዷል፣ የመጀመሪያዎቹ ባለሙያዎች  ተሸኝተዋል

ዋዜማ-  መንግስት ለዜጎች በውጪ ሀገር የስራ ፈጠራ ዕድልን ለማመቻቸት እያደረገ ባለው ሙከራ የተወሰኑ  ነርሶችንና የተሽከርካሪ መካኒኮች ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስና ኔዘርላንድ መላካቸውን ዋዜማ ከስራ ክሕሎት ሚኒስቴር ሀላፊዎች ስምታለች። ጠቅላይ ሚንስትር…

የጥቁር ገበያ የዶላር ምንዛሪ 90 ብር ደርሷል፤ ከባንክ ምንዛሪ ጋር ልዩነቱ 37 ብር ሆኗል

የግል ባንኮች ለአንድ የአሜሪካ ዶላር የሚጠይቁት ኮሚሽንም 38 ብርን አልፏል  ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ የይፋዊ ወይንም የባንኮች እና የጥቁር (የትይዩ) ገበያ የምንዛሪ ዋጋ ልዩነት ከፍ ያለ ጭማሪ ማሳየቱን…

የተወዳዳሪነት ፈተና የተጋረጠበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰራተኞቹ አዲስ የማትጊያ ብድር አዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- በርካታ ነባር ሰራተኞቹን በአዳዲስ ባንኮች የተነጠቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተጋጋለውን ፉክክር ለመወጣት ለሰራተኞቹ አዲስ የማትጊያ ብድር  መርሀገብር አዘጋጅቶ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።  የባንክ ዘርፍ ውድድር…

መንግሥት የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የዋጋ ማስተካከያ እንዲደረግ ፈቀደ

እስከ 30 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ማስተካከያ ተደርጓል ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ በተከሰተው የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ መናር ምክንያት የተጓተቱ የመንግሥት የግንባታ ፕሮጀክቶችን ቀድሞ በተያዘላቸው የዋጋ ተመን ማጠናቀቅ የማይቻል በመሆኑ በመንግስት ወጪ የሚካሄዱ…

ወደ ሶማሊያ የሚላከው ጫት ዋጋ በግማሽ እንዲቀንስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ የምትልከው ጫት ከወራት በፊት በእጥፍ እንዲጨምር ተደርጎ ነበር። አሁን ዋጋው ቀድሞ ወደ ነበረበት እንዲመለስ ትዕዛዝ መተላለፉን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከሁለት ቀናት…

አበዳሪዎች ዛሬ በኢትዮጵያ ዕዳ ዙሪያ ውሳኔ ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ( ሰኞ) ኢትዮጵያ የዕዳ መክፈያ ሽግሽግ እንዲደረግላት ያቀረበችው ጥያቄ ላይ የአበዳሪዎች ኮሚቴ ውሳኔ ያሳልፋል። ይህ ውሳኔ በቀጣይ ወራት ሀገሪቱ ለሚኖራት የኢኮኖሚ ቁመና እጅግ ወሳኝ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ። መንግስት…

የአማራ ባንክ መምጣት ሶስተኛውን የባንክ ኢንደስትሪ ማዕበል አፋፍሞታል

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ባንክ መቋቋምን ተከትሎ ከ1987 ዓ.ም ወዲህ የባንኩ ዘርፍ ሶስተኛውን ማዕበል እያስተናገደ ነው። የመጀመሪያው የ1987ቱን ህገ መንግስት ተከትሎ የግል ባንኮች መጀመርና መስፋፋት በዘርፉ አዳዲስ የውድድር መንፈስ ይዞ ብቅ…