Month: October 2022

በአዲስ አበባ በ50 ቢሊየን ብር ወጪ የከተማ መንደር ግንባታ ተጀመረ

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ መቻሬ ሜዳ በሚባለው ቦታ በ50 ቢሊየን ብር ወጪ ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማን ጨምሮ የተለያዩ ማዕከላትን የያዘ አዲስ የፕሮጀክት ስራ መጀመሩን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ይህ…

በጎንደር ከፍተኛ ገንዘብ የወጣባቸው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ለምን ስኬታማ አልሆኑም?

ዋዜማ- የጎንደር ከተማን የመጠጥ ውሃ ችግር ይቀርፋሉ ተብለው ከፍተኛ ገንዘብ የወጣባቸው ፕሮጀክቶች እንደታሰበው ስኬታማ አልሆኑም።  የጎንደርን የውሃ ችግር ይፈታል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው የመገጭ ውሃ ግድብ ከታች ከመሰረቱ በኩል አፈሩ…

በአዲስ አበባ በቅርስነት የተመዘገቡ 316 ህንፃዎችን ከመፍረስ ለማዳን እንደተቸገረ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ

ዋዜማ- ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ ህጋዊ ስልጣን ቢሰጠውም በአዲስ አበባ ያሉ ታሪካዊ ህንፃዎችን በልማት ሰበብ እንዳይፈርሱ ለመከላከል ከሌሎች መንግስታዊ አካላት በቂ ትብብር እንዳልተደረገለት የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ለዋዜማ ተናግሯል።  የፌደራል ቅርስ ጥበቃ…

በደቡብ ክልል ለሚደረገው ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ቦርድ ተዘጋጅቷል?

ዋዜማ -በደቡብ ክልል ስር የሚገኙ 6 ወረዳዎች በኢትዮጵያ አስራ ሁለተኛ ክልል ለመሆን ላቀረቡት ጥያቄ  ህዝበ ውሳኔ ያደርጋሉ፡፡ ይህን ለማስፈፀምም 541 ሚሊየን ብር ያስፈልገኛል ሲል የኢትዮጰያ ምርጫ ቦርድ መንግስትን ጠይቋል፡፡ መንግስት…

የኢህአፓ ሃምሳ ዓመታት ፣ የፅሞና ጊዜ ከክፍሉ ታደሰ ጋር

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ  ፓርቲ (ኢህአፓ)ከተመሰረተ ግማሽ ምዕተ ዓመት አስቆጠረ። ፓርቲው በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ቅርፅ ላይ ጉልህ አሻራ ያለው ድርጅት ነው። ፓርቲው ዛሬም አዳዲስ ወጣቶችን አደራጅቶ የፖለቲካ አላማውን ለማስፈፀም እየሞከረ…

መንግስት የገንዘብና የበጀት ፖሊሲውን ለመከለስ ውይይት እያደረገ ነው

ዋዜማ- መንግስት የገንዘብ፣ የበጀት እና ሌሎች ዘርፎችን የሚነኩ ፖሊሲዎችን ክለሳ በማድረግ ለመተግበር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ከመንግስት ምንጮች ስምታለች። በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን የሚመራው ይህ የክለሳ ውይይት…

በአዲስ አበባ የቀበሌ መታወቂያ መስጠትና ማደስ ተቋርጦ ስንብቷል፣ አገልግሎቱ መቼ ይጀመራል?

ዋዜማ – የአዲስ አበባ መስተዳድር ወሳኝ ኩነት ምዝግባና መረጃ ኤጀንሲ ለኗሪዎች አዲስ መታወቂያ መስጠትና እድሳትን ያቆምኩት በሰራተኞቼ ብልሹ አሰራር ምክንያት ነው ብሏል፡፡  ይህን ብልሹ አስራር ለማረምና ተጠያቂዎችን ለመለየት ኤጀንሲው የምርመራ…