Month: July 2022

የአልሸባብ ታጣቂዎች በኢትዮጵያ ኋይሎች ላይ በድጋሚ ጥቃት ከፈቱ፣ መከላከያ በርካታ የቡድኑ አባላት ተደምስሰዋል ብሏል

ዋዜማ ራዲዮ- የሱማሌ ክልል ልዩ ኃይሎች በሱማሊያዋ ባኮል ግዛት ውስጥ “አቶ” በተባለ ወረዳ ትናንት ከአልሸባብ ታጣቂዎች ጋር በድጋሚ እንደተዋጉ የሱማሊያ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። የአልሸባብ ታጣቂዎች በክልሉ ልዩ ኃይል ላይ ሞርታሮችን…

ለሶስት አመት ተዘግቶ የቆየው ሜድሮክ ወርቅ በተከፈተ በአመት ውስጥ 133 ሚሊየን ዶላር አስገኘ

ዋዜማ ራዲዮ- በአካባቢ ብክለት እና በነዋሪዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል በሚል ውንጀላ ሳቢያ በተነሳ ህዝባዊ አመጽ ለሶስት አመታት ተዘግቶ የቆየው የሜድሮክ ወርቅ ማምረቻ እንደገና ምርት በጀመረ በአመት ውስጥ 132.77…

በዚህ ዓመት ምንም ችግኝ ለጎረቤት ሀገራት አልተላከም፣ ለምን?

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአመታት በፊት በጀመረችው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለጎረቤት አገራት ስትልከው የነበረው ችግኝ በዚህ ዓመት መቋረጡን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።  መንግስት በ2013 ዓ.ም የክረምት  ወቅት ”ኢትዮጵያን እናልብሳት”…

በኢትዮጵያ የተከሰተው የዶሮ በሽታ ምንነት እስካሁን አልታወቀም?

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሳምንታት በሀገሪቱ የዶሮና የእንቁላል ምርት ወደገበያ እንዳይገባ እገዳ የጣለው ግብርና ሚኒስቴር ስለተከሰተው ወረርሽኝ ምንነት እስካሁን የተረጋገጠ መረጃ የለውም። ግብርና ሚንስቴር ሰኔ 3፤ 2014 ዓ.ም. ለዶሮ አርቢዎችና ላኪ…

በአዲስ አበባ ከሰንጋተራ እስከ ተክለሀይማኖት የሚዘልቅ ግዙፍ ግንባታ ሊጀመር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከሰንጋ ተራ እስከ ተክለሀይማኖት ባለው አካባቢ 39 የመንግስት ተቋማትን በአንድ ላይ ያሰባሰበ ግዙፍ የከተማ ማዕከል ግንባታ በቅርቡ እንደሚጀመር ዋዜማ ስምታለች። የሜጋ ኮንስትራክሽን የፕሮጀክት ኮንትራት አስተዳዳር…

ወደ ሶማሊያ የሚላከው ጫት ዋጋ በግማሽ እንዲቀንስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ የምትልከው ጫት ከወራት በፊት በእጥፍ እንዲጨምር ተደርጎ ነበር። አሁን ዋጋው ቀድሞ ወደ ነበረበት እንዲመለስ ትዕዛዝ መተላለፉን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከሁለት ቀናት…

ከትግራይ ዩኒቨርሰቲዎች የተፈናቀሉ 4,000 ያህል መምህራን በሌሎች ክልሎች ተመድበዋል

ዋዜማ ራዲዮ– በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች በመዘጋታቸው የተፈናቀሉ ወደ 4,000 የሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን በሌሎች ክልሎች በሚገኙ ዩንቨርስቲዎች መመደባቸው ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል፡፡ በትግራይ ክልል ከሚገኙ…

አበዳሪዎች ዛሬ በኢትዮጵያ ዕዳ ዙሪያ ውሳኔ ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ( ሰኞ) ኢትዮጵያ የዕዳ መክፈያ ሽግሽግ እንዲደረግላት ያቀረበችው ጥያቄ ላይ የአበዳሪዎች ኮሚቴ ውሳኔ ያሳልፋል። ይህ ውሳኔ በቀጣይ ወራት ሀገሪቱ ለሚኖራት የኢኮኖሚ ቁመና እጅግ ወሳኝ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ። መንግስት…

የአማራ ባንክ መምጣት ሶስተኛውን የባንክ ኢንደስትሪ ማዕበል አፋፍሞታል

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ባንክ መቋቋምን ተከትሎ ከ1987 ዓ.ም ወዲህ የባንኩ ዘርፍ ሶስተኛውን ማዕበል እያስተናገደ ነው። የመጀመሪያው የ1987ቱን ህገ መንግስት ተከትሎ የግል ባንኮች መጀመርና መስፋፋት በዘርፉ አዳዲስ የውድድር መንፈስ ይዞ ብቅ…

በደቡብ፣ ሲዳማ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች መካከል የተጀመረው የሃብት ክፍፍል ቀላል አልሆነም

ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የደቡብ ክልል በሚል ታቅፈው በነበሩትና አሁን የየራሳቸውን አዳዲስ ክልል በመሰረቱት መካከል የቀድሞ የጋራ ዋና ከተማቸው ሐዋሳ ላይ በጋራ የፈሩትን ሀብት ለመከፋፈል ፈተና ገጥሟቸዋል። ፈተናው ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና…