Month: July 2026

የሕዝብ ቆጠራ መቼ ይካሄዳል?

በኢትዮጵያ የሕዝብ ቆጠራ ከተካሄደ ሃያ ዓመታት ሊደፍን ነው። ብሄርን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ አደረጃጀት ላላት ኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ ሌላው የፍልሚያ ሜዳ ነው። ቆጠራ እንዳይደረግ የሚፈልጉ የፖለቲካ ቡድኖች መኖራቸውም ምስጢር አይደለም።ከአምስት ዓመት…

የኦሮሚያ ክልል የመዋቅር ለውጥ ሊያደርግ ነው

ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ ያሉትን 21 ዞኖች በስድስት ዓበይት የክልሉ ክፍሎች በመክፈል አዲስ የአሥተዳደር መዋቅር ይፋ የሚያደርግበትን ረቂቅ ሠነድ ማዘጋጀቱን ዋዜማ ሠምታለች። እነዚህ ስድስት ዓበይት የክልሉ ክፍሎች ምሥራቅ ኦሮሚያ፣…