ከግል ባንኮች ከፍተኛ ገንዘብ እየወጣ ነው
ዋዜማ – ከቅርብ ወራት ወዲህ ከግል ባንኮች ከፍተኛ መጠን ያለው ብር እየወጣ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች። ክስተቱን ተከትሎ አንዳንድ የግል ባንኮች ለደንበኞች በቂ ብድር ለማቅረብ የሚያደፋፍር የገንዘብ መጠን እጃቸው ላይ የለም። …
ዋዜማ – ከቅርብ ወራት ወዲህ ከግል ባንኮች ከፍተኛ መጠን ያለው ብር እየወጣ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች። ክስተቱን ተከትሎ አንዳንድ የግል ባንኮች ለደንበኞች በቂ ብድር ለማቅረብ የሚያደፋፍር የገንዘብ መጠን እጃቸው ላይ የለም። …
ዋዜማ- በዚህ አመት በተለየ ሁኔታ የፌዴራል እና የክልል መንግስት ተቋማት በከባድ የበጀት እጥረት እየተፈተኑ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። በዚህም ሳቢያ ለበርካታ ፕሮጀክቶች መከፈል የነበረበት ገንዘብ አልተከፈለም። የወጡ የግዥ ጨረታዎች…
የሀገራችን የኢኮኖሚ ቀውስ መንስዔዎችና ያለፉት አምስት ዓመታት ተሞክሮን በተመለከተ ከባለሙያው ዳዊት ታደሰ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ዋዜማ- የ”ጫካ” ፕሮጀክት የሚል ስያሜ ላለው እና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቅርበት ለሚከታተሉት የአዲስ ቤተ መንግስት ግንባታ ተጨማሪ ሶስት ተቋራጮች መቀጠራቸውን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ከቤተ መንግስት በተጨማሪ ፣ የቅንጡ…
ዋዜማ ራዲዮ- ለዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን ዛሬ ሚያዚያ 23 ቀን 2015 ዓ.ም የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በመንግስት ክልከላ ምክንያት እንደማያካሂድ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን አስታወቀ። ኮንፌደሬሽኑ ለጋዜጠኞች በላከው መግለጫ እየተባባሰ ከመጣው…
ዋዜማ- መንግስት በስጋ ላኪዎች የስራ ዘርፍ እየተባባሰ የመጣውን የውጪ ምንዛሪ ስወራ ማስቆም ስላልቻለ ስጋ ወደ ውጪ ሀገር እንደማይልኩ አስታወቁ። በውስጡ አስር ዋና ስጋ አምራችና ላኪ ኩባንያዎችን የያዘው ፣የኢትዮጵያ ስጋ አምራችና…
ዋዜማ – ባልተለመደ ሁኔታ ለዚህኛው በጀት አመት እስካሁን ድረስ የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ አላጸደቀም። ለወትሮ በየአመቱ ጥር ወይም የካቲት ወር ላይ የፌዴሬል መንግስት ለአመቱ ከሚይዘው…
ዋዜማ- በሀገር ውስጥ ያለውና በቁጥጥር ስር ሊውል ያልቻለው የዋጋ ንረት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ እየተፈታተነው እንደሆነ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የተለያዩ ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከሀገር ውስጥ የሚገዙበት…
ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…
ማሞ ምህረቱ ባለፉት አራት አመታት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ውሳኔዎች ላይ በማማከርና ፖሊሲ በማዘጋጀት ቁልፍ ሚና ነበራቸው። አሁን የብሔራዊ ባንኩ ገዢ ሆነው ተሹመዋል። የዋጋ ግሸበት፣ የገንዘብ ፖሊሲ፣ የውጪ ዕዳ እና በቀጣይ…