Month: August 2022

መንግሥት አሜሪካ እና የአውሮፓ ኅብረት በአደራዳሪነት የመሳተፋቸውን ሐሳብ አሁንም አልተቀበለውም

ዋዜማ ራዲዮ- የሰላም አማራጭ ዐቢይ ኮሚቴ፣ ከሕወሃት ጋራ ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው የሰላም ድርድር አስፈላጊ ነው ያለውን የመንግሥት አቋምና ፍላጎት የሚያብራራ “የሰላም ሐሳብ ይሁንታ” (ፕሮፖዛል) ማዘጋጀቱን ዛሬ ረቡዕ ነሐሴ 11 ቀን…

የህዳሴው ግድብ ሶስተኛ ዙር ውሀ ሙሌት ተጠናቆ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውሀው በግድቡ አናት ላይ ይፈሳል ተብሎ እየተጠበቀ ነው

ሁለተኛው ተርባይንም ሀይል ለማመንጨት ዝግጁ ሆኗል ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሀ ሙሌት ተጠናቆ ዛሬ ወይ ነገ በግድቡ አናት ላይ ውሀው ይፈሳል ተብሎ እየተጠበቀ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ…

የአዲስ አበባና የኦሮሚያን አስተዳደራዊ ወሰን በአዲስ መልክ የማካለል እንቅስቃሴ ተጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- ከዚህ ቀደም ለከረረ ፓለቲካዊ ውዝግብና ተቃውሞ ምክንያት የነበረው የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ክልል አስተዳደራዊ ወሰን አዲስ በተዘጋጀ ጥናት መሰረት የማካለል እንቅስቃሴ መጀመሩን ዋዜማ ከሁለቱም ወገኖች ካሉ ምንጮች ስምታለች:: የወሰን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የደመወዝ እርከን አወጣ

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመንግሥት ሠራተኞች የሥራ መደቦች ምዘና፣ ደረጃዎች ምደባና የደመወዝ እርከን ደንብ ማውጣቱን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ የከተማ አስተዳደሩ አዲስ ባወጣው በደንብ መሰረት የደረጃ አንድ የደመወዝ መነሻ…

መንግሥት የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የዋጋ ማስተካከያ እንዲደረግ ፈቀደ

እስከ 30 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ማስተካከያ ተደርጓል ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ በተከሰተው የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ መናር ምክንያት የተጓተቱ የመንግሥት የግንባታ ፕሮጀክቶችን ቀድሞ በተያዘላቸው የዋጋ ተመን ማጠናቀቅ የማይቻል በመሆኑ በመንግስት ወጪ የሚካሄዱ…