Tag: Parliament

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን እቅድና ፈተናዎችን የያዘው የመጀመሪያው ሪፖርት ለፓርላማ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- በየካቲት 2014 ዓ.ም አጋማሽ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተቋቁሞ ወደ ስራ የገባው አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመ ጀምሮ የሄደበትን የመጀመሪያ ምዕራፍ ርቀት የሚያሳይና በቀጣይ ሊያጋጥሙ ይችላሉ ያላቸውን ስጋቶች አካቶ የያዘ…

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት 11 አባላት ያሉትን አገራዊ የምክክር ኮሚሽነሮች ምርጫ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ

ለኮሚሽነርነት በህዝብ ከተጠቆሙት መካከል ከ100 በላይ የሚሆኑት በቀጣይ በሚደረገው አገራዊ ምክክር አወያይ እንደሚሆኑ ተገልጿል ዋዜማ ራዲዮ- የህዝብ ተወካዮች ምክር-ቤት ዛሬ የካቲት 14 ቀን  2014 ዓ.ም ባካሄደው  2ኛ አሰቸኳይ ስብሰባ 11…

ፓርላማው ዛሬ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያነሳል ተብሎ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት መንግስት ባለፉት ወራት በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የህዝባዊ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር ሲያካሂደው በነበረው ጦርነት “የሃገርን ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል” በሚል በአዋጅ ቁጥር…

ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽን ያለ አስፈፃሚው አካል ተፅዕኖ እንዲቋቋም ጥያቄ ቀረበ

ዋዜማራዲዮ– በአገር አቀፍ ደረጃ ይካሄዳል ተብሎ የታሰበውን ‹አካታች› አገራዊ ምክክር በገለልተኝነት ለመምራትና ለማስተባበር ሊመሰረት የታቀደው የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች አወቃቀርና አደረጃጀት ከአስፈጻሚው የመንግስት አካል ነጻ ሆኖ እንዲቆም የፖለቲካ ፓርቲዎችና…

በቀጣዩ ሳምንት የሚመሰረተው መንግሥት 21 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይኖሩታል

ሰላም ሚኒስቴር “የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር” እንዲባል ሐሳብ ቀርቧል ዋዜማ ራዲዮ- ሰኞ፣ መስከረም 24 ቀን 2014 በተወካዮች ምክር ቤት የሚቋቋመው አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶቹ…

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የካቢኔ ሹም ሽር ሊያደርጉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በመጪው ሳምንት በፓርላማ ተገኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ እንደሚሰጡና አዲስ ያዋቀሩትን ካቢኔም ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ሹም ሽሩ ያስፈለገው 28 የነበሩት የሚኒስቴር…

የፓርላማ አባላት በድንገት ከዕረፍት ተጠሩ

ዋዜማ ራዲዮ- የሙስና  ተጠርጣሪዎች ቁጥር በየዕለቱ እያሻቀበ ባለበት በአሁኑ ወቅት ለእረፍት የተበተኑ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት መጀመርያ ወደ መዲናው ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ በምክትል አፈጉባኤዋ መታዘዛቸው ታውቋል፡፡ ፓርላማው በዚህ ጥድፊያ ለምን…

አዲሱ ካቢኔ የሚዋቀርበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ዋዜማ ራዲዮ- በነገው ዕለት (ሀሙስ) ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ ይፋ የሚደረግበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ታወቀ፡፡ ይህ እንዲሆን የተደረገው ክልላዊ ምክር ቤቶች…

ፓርላማው አዲስ “አወዛጋቢ” የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንት ሾመ

109 የከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞችም ዛሬ በፓርላማ ፊት ሹመታቸው ጸድቆላቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት ወር በፊት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው በለቀቁት አቶ ተገኔ ጌታነህ ምትክ አቶ…

የህዝብ እና የቤቶች ቆጠራ ኮሚሽን አባላት ሹመት በኢህአዴግ ፓርላማ ፊት ተቃውሞ ገጠመው

ዋዜማ ራዲዮ- መቶ በመቶ በገዢው ፓርቲ እና በአጋሮቹ የተሞላው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዛሬ ከቀረቦለት አጀንዳዎች ውስጥ በአንድ ተቃውሞ እና በአንድ ድምፀ ተአቅቦ አስተናግዷል። አጀንዳው በሀገሪቱ በየ10 ዓመት ልዩነት የሚካሄደውን…