Month: October 2018

የሀገሪቱ ባንኮች ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ሊያዋጡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የሀገሪቱ ባንኮች ከአመታዊ ትርፋቸው 0.5 በመቶ የሚሆነውን በሀገሪቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ሊያዋጡ ነው። ዋዜማ ባገኘችው መረጃ መሰረት በሀገሪቱ ያሉ ሁለት ሚሊየን የሚጠጉ ተፈናቃዮችን ለማቋቋም መንግስት አቅም አንሶታል፣ ከለጋሾችም…

እንዲታጠፉና እንዲዋሀዱ የተደረጉ መስሪያ ቤቶች ስራተኞች ግራ ተጋብተዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ መንግስት የሚንስትር መስሪያ ቤቶችን ቁጥር ከ28 ወደ 20 መቀነሱን ተከትሎ የሚታጠፉና የሚዋሀዱ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ዕጣ ፈንታችን አሳስቦናል ብለዋል። በከፍተኛ ሀላፊነት ሲሰሩ የነበሩ አሁን በስራ ልምድ በትምህርት…

ሜቴክ 340 ሚሊያን ብር “ከልክሎናል”

ዋዜማ ራዲዮ- የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ)  ካሳየው የብቃት ማነስና ከሚጠረጠርበት በቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ብክነትና ሙስና በተጨማሪ የሀገሪቱ ቁልፍ ፕሮጀክቶች ለዓመታት እንዲጓተቱ ሰበብ ሆኗል። የህዳሴው ግድብ አንዱ ነው። በህዳሴው ግድብ የኤሌክትሮ…

የፀጥታ ተቋማትን ሁሉ በአንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር መጠርነፍ ለምን አስፈለገ?

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ሁለተኛው የሆነውን ካቢኔያቸውን ሰሞኑን አዋቅረዋል፡፡ ከዚሁ ጋርም የሥራ አስፈጻሚውን ሥልጣንና ተግባር የሚወስነው አዋጅ ተሻሽሏል፡፡ በርግጥ የሚንስቴር መስሪያ ቤቶችን አወቃቀር መቀየር አዲስ…

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የካቢኔ ሹም ሽር ሊያደርጉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በመጪው ሳምንት በፓርላማ ተገኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ እንደሚሰጡና አዲስ ያዋቀሩትን ካቢኔም ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ሹም ሽሩ ያስፈለገው 28 የነበሩት የሚኒስቴር…

ከጭነት ይልቅ ዕዳ የከበዳቸው የኢትዮጵያ መርከቦች

ዋዜማ ራዲዮ- ከአምስት አመት በፊት ኢትዮጵያ የገዛቻቸውን ሰባት የደረቅ ጭነትና ሁለት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ሰባት ቢሊየን ብር ያህል ወጥቶባቸዋል። ገንዘቡ በዋናነት ከቻይና የተገኘ ብርድ ነው። አሁን መርከቦቹ ሰርተው ዕዳቸውን መክፈል የሚችሉ…