Month: April 2026

ሕወሓት በዚህ ሳምንት ለትግራይ አዲስ ፕሬዝዳንት ለመምረጥ ተዘጋጅቷል

ዋዜማ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ከሁለት ሳምንታት በፊት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደን የስልጣን ጊዜ ለ 1 አመት ማራዘማቸውን ተከትሎ ፤ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)…

ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ስጋት ወጣቶች ከትግራይ እየሸሹ ነው፣ ሕወሓት የጉዞ ክልከላ እያደረገ ነው

ዋዜማ- በትግራይ “ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል” የሚል ስጋት ያደረባቸው በርካታ ወጣቶች ወደ አዲስ አበባና ጎረቤት ሀገራት መሸሻቸውንና ይህን ሽሽት ለመቀልበስ በትግራይ የጉዞ እገዳ እየተደረገባቸው መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል። በሕወሓት እና ፌደራል መንግሥት…

የነዳጅ ቀውሱ፣ የአገራት ርምጃዎችና ምላሾች (ካዲሳባ እስከ ማኒላ)

ዋዜማ- የተቀሠቀሰው ጦርነት በዓለም ዙሪያ የነዳጅ እና ጋዝ ቀውስ አስከትሏል። በቀጠናው የነዳጅ ላኪ የኾኑት ኳታር፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኩዌት፣ ኢራን እና ኢራቅ በተለይ ኢራን ሆርሙዝ ሠርጥን ከዘጋች ወዲህ፣…

የአሜሪካ ዕርዳታ ከተቋረጠ ከአንድ ዓመት በኋላ…

ዋዜማ-የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ድርጅት (USAID) በስልጣን ላይ ባለው የአሜሪካ አስተዳደር ከተዘጋና አለማቀፍ ድጋፉን ካቋረጠ አንድ ዓመት ደፈነ። በአለም ከልማት ድርጅቱ ከፍተኛ ገንዘብ በመቀበል በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኝ የነበረችው ኢትዮጵያ በአንድ…

በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ውዝግብ ያለባቸው አካባቢዎች ምርጫ መደረጉ አጠራጣሪ ሆኗል

ዋዜማ – ከትግራይ ክልል ውጪ ሆነው በቀጥታ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ እንዲደረግባቸው ውሳኔ በተሠጠባቸው (በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ውዝግብ ያለባቸው አካባቢዎች) የሚገኙ የምርጫ ክልሎች የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ…