Month: May 2022

ከአራት አመት በፊት የተነገረው የነዳጅ መገኘት ዕውን ሊሆን አልቻለም። ምን ገጠመው?

ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት ዓመታት በፊት በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የተበሰረው በኢትዮጵያ የነዳጅ መገኘት ዜና ዕውን ሆኖ ምርት ሊገኝ  ባለመቻሉ መንግስት የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን የማዕድን ሚንስትሩ ታከለ ኡማ  ለፓርላማ አባላት…

መስከረም አበራና ሰለሞን ሹምዬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ትናንት ረፋዱ ላይ ባዋለው ችሎት የዩትዩብ መገናኛ ብዙኀን ዝግጅት አቅራቢዋን መስከረም አበራን ጉዳይ ተመልክቷል። በዕለቱ መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪዋ ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት እና አማራ ክልልን…

ብርሃን እና ሰላም ማተሚያ ቤት ያደረገው እስከ 80 በመቶ የደረሰ የህትመት ዋጋ ጭማሪ ለመገናኛ ብዙሀን አዲስ መሰናክል ሆኗል

ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ብርሃን እና ሰላም ማተሚያ ቤት በጋዜጣ አሳታሚ ደንበኞቹ ላይ ያደረገውን የዋጋ ጭማሪ የሚገልጽ ደብዳቤ ለደንበኞቹ የላከው መጋቢት2፤2014 ነው፡፡  ድርጅቱ የዋጋ ጭማሪውን በአንድ ጊዜ ላለመጫንም…

ለመሆኑ ለኢትዮጵያ ፋይናንስ ዘርፍ አዲስ ገጽታ የሚሰጠው “የሰነድ መዋዕለ ነዋይ ገበያ” ምንድ ነው?

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በ100 ቢሊየን ብር የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በቅርቡ ይቋቋማል ተብሎ የሚጠበቀው የኢትዮጵያ የሰነድ መዋእለ ነዋይ ገበያ (Ethiopian securities exchange) ውስጥ ዋነኛ መዋዕለ ነዋይ አድራጊ እና በገበያው ባለቤትነት…

ለብሔራዊ መረጃና ደህንነት የመዋቅር ማሻሻያ፣ የስነምግባር ምዘናና ማበረታቻ የተካተቱበት አዲስ አዋጅ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞችን ከማንኛወም የፖለቲካ ፓርቲ ወይንም የፖለቲካ ድርጅት አባል መሆንና በመሰል የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በቅስቀሳ ላይ መሳተፍ የሚከለክል አንቀጽ የተጨመረበት ረቅቅ አዋጅ ለፓርላማው ቀረበ፡፡ የሚንስትሮች ምክርቤት…

በኢትዮጵያ የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ በአፋርና ሶማሌ ክልል የኮንትሮባንድ ዝውውር መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ

ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ ባለፉት አራት አመታት በተለይም የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ የወጭና ገቢ ኮንትሮባንድ  አዘዋዋሪዎች ቁጥርና የግብይት መጠን  በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ መጨመር ጋር ተያይዞ እየታየ የመጣው  ችግር…

መንግስቱ ኋይለማሪያምን አሳልፎ ለመስጠት ፈቃደኛ ፈቃደኛ ልትሆን እንደምትችል ዚምባብዌ ፍንጭ ሰጠች

ዋዜማ ራዲዮ- የዚምባብዌ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አምባሳደር ፍሬድሪክ ሻቫ አገራቸው የኢትዮጵያ መንግሥት ከጠየቀ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያምን አሳልፋ ለመስጠት ፈቃደኛ ልትሆን እንደምትችል ፍንጭ እንደሰጡ ቪኦኤ ዘግቧል።  የአገሪቱ ውጭ…

መንግስት 1 ሚሊየን ዲያስፖራ ለገና ወደሀገሩ እንዲገባ ሲጋብዝ የመጣው 119 ሺሕ እንግዳ ብቻ ነበር

ዲያስፖራው በዘጠኝ ወር 3.8 ቢሊዮን ዶላር በባንክ ልኳል ዋዜማ ራዲዮ- በባለፈው የገና በዓል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባቀረቡት “1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ወደ አገር ቤት” ጥሪ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ኢትዮጵያዊያን…

ከቱርክ መንግስት ጋር የተደረጉ ሶስት ወታደራዊ ስምምነቶች !

ዋዜማ ራዲዮ- የህዘብ ተወካዮች ምክርቤት ግንቦት  9 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ እና በቱርክ መንግስታት መካከል የተደረጉ ሶስት ወታደራዊ ስምምነቶችን አጸደቀ፡፡ የዋዜማ ሪፖርተር እንደዘገበችው በፓርላማው የጸደቁት ሶስቱ…

ሱዳን የህወሃት አማፅያን መቀመጫ ሆናለች ሲል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከሰሰ

ዋዜማ ራዲዮ- ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግራ ካደረገችው የመሬት ወረራ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ፓርላማ አሸባሪ ተብሎ ለተሰየመው የህወሃት ቡድን መቀመጫ በመሆን እያገለገለች ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከሰሰ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ…