በአዲስ አበባ የመሬት ችብቻቦ ቀጥሏል
በኮልፌ ቀራንዮ የሊዝ ጨረታ ለአንድካሬ 41ሺ ብር ቀረበ ዋዜማ ራዲዮ- ትናንት ረቡዕና ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ፒያሳ ጊዮርጊስ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለመሬት በሚቀርብ ዋጋ ደምቆ ዉሏል፡፡፣ የቴአትርና ባሕል አዳራሽ ሎቢ ዉስጥ…
በኮልፌ ቀራንዮ የሊዝ ጨረታ ለአንድካሬ 41ሺ ብር ቀረበ ዋዜማ ራዲዮ- ትናንት ረቡዕና ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ፒያሳ ጊዮርጊስ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለመሬት በሚቀርብ ዋጋ ደምቆ ዉሏል፡፡፣ የቴአትርና ባሕል አዳራሽ ሎቢ ዉስጥ…
ዋዜማ ራዲዮ-ከብሔራዊ ቴአትር ፊትለፊት የሚገኘውና ቀድሞ የበጎ አድራጎት ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ታሪካዊው ሕንጻን ለማፍረስ እንዲያስችል ተከራዮች በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ለኪራይ ቤቶች አስተዳደር ቦታውን አስረክበው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡ በርካታ ሱቆችና አገልግሎት…
ከሰሞኑ በአገሪቱ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የሊዝ ገበያ ጥንቡን ጥሏል እየተባለ መወራቱ ያናደዳቸው ኦቦ ድሪባ ሕዝቤን ያዝ እንግዲህ ያሉት ይመስላል፡፡ ይኸው ሜዳውይኸው ፈረሱ! (ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት…
ዋዜማ ራዲዮ- በየካ ክፍለ ከተማ ሚስስ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት አካባቢ የሚገኙ ሁለት ሺሕ የሚጠጉ ቤቶች በቅርብ ወራት ዉስጥ የመፍረስ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡ ከነዚህ ዉስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ሰፋፊ የግለሰብ ይዞታዎች ሲሆኑ…
ክስተቱ በከተማው የመሬት ሊዝ ታሪክ የመጀመርያው ነው ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤት ለ23ኛ ዙር ካወጣቸው በርካታ የጨረታ ቦታዎች ዉስጥ በዛሬው ዕለት (ሐሞስ) ዉጤታቸው የተገለጹ…
ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› መሆኔን እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፣ ‹‹ቴሌ ባር›› ግዛቴ ነው፡፡ ጥሎብኝ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሸገር የጦር ቀጠና ሆናለች፡፡ ፈራሽ፣ አስፈራሽና አፍራሽ ተፋጠዋል፡፡ 54ሺ ሄክታር የምትለጠጠው አዲስ አበባ 34ሺ ሄክታሯ ፈርሶ ይገነባል፡፡ ታዲያ ምንድነው ወረገኑ እያሉ ማላዘን፣ ስለምንድነው ቀርሳ ማንጎ እያሉ መሟዘዝ፡፡ ጉድ እኮ…
በሙሔ ሀዘን ጨርቆስ– ሐምሌ ግም ሲል ተጻፈ-ለዋዜማ ራዲዮ እንዴት ናችሁ!? ‹‹በዛሬዋ መሐል አዲስ አበባ መኪና ማቆምያ ማግኘት መኪና ከመግዛት ያልተናነሰ መታደልን ይጠይቃል›› በሚል ጦማሬን ልጀምር አስቤ ተውኩት፡፡ ለምን ተውኩት? ጠዋትና…
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ካቢኔ ከሰሞኑ ዉሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ላለፉት አስር ዓመታት ሲንከባለሉ የነበሩ ናቸው፡፡ በሕገወገጥ የማኅበር ቤቶች፣ በልማት ተነሺ አርሷደሮችና የግንባታ መጀመርያ ጊዜ ባለፈባቸው አልሚዎች ላይ ቁርጥ ዉሳኔ አሳልፎ…
ግንቦት፣ 2008 ተላከ-ለዋዜማ ራዲዮ ከሙሄ ዘሐን ጨርቆስ አዲስ አበባ ውድ የዋዜማ ታዳሚዎች! በመላው ዓለም እንዳሸዋ የተዘራችሁ ኩሩ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ! እንዴት ናችሁ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ ምንም የሌለው ሰው ምን ይሆናል…