Month: August 2016

የክልል ልዩ ሀይል (ፖሊስ) አወዛጋቢ ማንነት

ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት እግሩን ተክሎ የቆመባቸው አራት የፀጥታ መዋቅሮቹ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌደራል ፖሊስ እና የክልል ልዩ ኃይል ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ክልላዊ መንግስታት በክልላቸው ከሰፈሩት ፌደራል ፖሊስ እና መከላከያ ሰራዊት ሌላ…

የፊንፊኔ ደላላ-የከርቸሌ ጎበዛዝት

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! የዋዜማ ራዲዮ ወዳጆች……ሌሎችም ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ‹‹ብሔራዊ››፣ አመሻሼ ‹‹አብዮታዊ›› ሃሃ፣…

በጎንደር ዳግም ውጥረት ነግሷል፣ የተኩስ ልውውጥ ነበር

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ለተቀሰቀሰው ተቃውሞ እንደ ሙቀት መለኪያ (ቴርሞ ሜትር) ተደርጋ የምትወሰደው ጎንደር አንዴ ጋል ሌላ ጊዜ በረድ በሚል ተቃውሞ እና አለመረጋጋት ስትናጥ ቆይታለች፡፡ በከተማዋ ለተነሳው ተቃውሞ ዋና መንስኤ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ አዲስ አምባሳደር ለመመደብ ዝግጁ አይደለችም

በኢህአዴግ ግትር አቋም አሜሪካ ደስተኛ አይደለችም ዋዜማ ራዲዮ-የስራ ዘመናቸውን አጠናቅቀው ከትናንት ወዲያ በኦፊሴል በተሰናበቱት የአሜሪካ አምባሳደር ምትክ ለኢትዮጵያ የሚሾም ዲፕሎማት ገና በዕጩነት እንኳ እንዳልቀረበ ምንጮች ገለፁ። ላለፉት ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ…

በአዲስ አበባ መፅሀፍ አዟሪዎች ወከባና እስራት እየደረሰባቸው ነው

የተመስገን ደሳለኝና የሙሉጌታ ሉሌ መፅሀፍት የጥቃቱ ዋና ዒላማ ናቸው እስካሁን ስድስት አዟሪዎች ታስረዋል የበርካቶች መፅሀፍ ተወርሷል ዋዜማ ራዲዮ-በኦሮሚያና አማራ ክልል የተነሱ ተቃውሞዎችን ተከትሎ መንግሥት ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መጻሕፍት ስርጭትን ለመግታት…

አረና መድረክና ኢዴፓ በህዝባዊ አመፁ ዙሪያ የሚሉት አላቸው

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገር ቤት ህጋዊ ተብለው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተንሰራፋው አፈናና የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ ሳቢያ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ ለማድረግ ፈተና አለባቸው። አንዳንዶች እንደውም መኖራቸው ለገዥው ፓርቲ ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ከመሆን የሚያልፍ…

በኢንተርኔት መዘጋት ኢትዮ ቴሌ-ኮም ገቢዬን አጥቻለሁ እያለ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-ወርቅ የምትጥል ዶሮ የሚለውንና የስርዓቱ ዋና የገቢ ምንጭ የሆነውን የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት ማቋረጥ ሀገሪቱን ከፍተኛ ገቢ ያሳጣታል። ስርዓቱን ከተቃውሞ ለመታደግ የሚደረገው የኣኢንተርኔት መቋረጥ በቢልየን ለሚቆጠር ገቢ መታጣት ሰበብ ሆኗል።…

የአዲስ አበባው ተቃውሞ መስተጓጎል ምን ይነግረናል?

ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የተቃውሞ ስልፍ ሳይካሄድ ቀርቷል። ለሰልፉ አለመካሄድ ዋና ምክንያት የመንግስት ማስፈራሪያና ተቃዋሚዎች ላይ ማናቸውም እርምጃ ለመውሰድ መዛቱ ነበር። የአዲስ አበባው ስልፍ አለመሳካት በሀገሪቱ የተነሳውን ተቃውሞ…

የመለስ ዜናዊ ግለታሪክን ከፍ አድርጎ የሚያወሳ መጽሐፍ ታተመ

ዋዜማ ራዲዮ-ቼምበር ማተሚያ ቤት የታተመና የጊዮርጊስ ቢራ ስፖንሰር ያደረገው የመለስ ግለታሪክን የሚያወሳ መጽሐፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለአንባቢ ቀርቧል፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ አንድ መቶ ብር ሲሆን የገጹ ብዛት ግን 189 ብቻ ነው፡፡…