Tag: Land Grab

በአማራ ክልል የከተማ መሬት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ታገደ

ዋዜማ- የአማራ ክልል መንግሥት በሁሉም የክልሉ ከተሞች ሁሉንም አይነት የከተማ መሬት አገልግሎቶች ማገዱን ዋዜማ ተረድታለች። የክልሉ መንግሥት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የክልሉ ከተሞች የከተማ መሬት ማስተላለፍ፣ ማዘጋጀትና አገልግሎት መስጠት ሥራዎች ሙሉ…

በአዲስ አበባ በቅርስነት የተመዘገቡ 316 ህንፃዎችን ከመፍረስ ለማዳን እንደተቸገረ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ

ዋዜማ- ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ ህጋዊ ስልጣን ቢሰጠውም በአዲስ አበባ ያሉ ታሪካዊ ህንፃዎችን በልማት ሰበብ እንዳይፈርሱ ለመከላከል ከሌሎች መንግስታዊ አካላት በቂ ትብብር እንዳልተደረገለት የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ለዋዜማ ተናግሯል።  የፌደራል ቅርስ ጥበቃ…

የአዲስ አበባና የኦሮሚያን አስተዳደራዊ ወሰን በአዲስ መልክ የማካለል እንቅስቃሴ ተጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- ከዚህ ቀደም ለከረረ ፓለቲካዊ ውዝግብና ተቃውሞ ምክንያት የነበረው የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ክልል አስተዳደራዊ ወሰን አዲስ በተዘጋጀ ጥናት መሰረት የማካለል እንቅስቃሴ መጀመሩን ዋዜማ ከሁለቱም ወገኖች ካሉ ምንጮች ስምታለች:: የወሰን…

በአዲስ አበባና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢ እየተካሄደ ያለው የመሬት ዕደላ ብዥታ ፈጥሯል

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልል አካል የሆነው የገላን ከተማ ልዩ አስተዳደር በአጎራባች የአዲስ አበባ አስተዳደር ስር ባለው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ግልፅ የአስተዳደር ወስን ባልተበጀላቸው አካባቢዎች ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች የመሬት ዕዳላ…

የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ማስፋፊያ ተነሽዎች ካሳ ሳይከፈላቸው ቤታቸውን አፍርሱ ተባሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ፕሬዝደንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ተነሽ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ካሳ ወይም ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው ቤታቸውን በሦስት ቀን ውስጥ እንዲያፈርሱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂ እንደተሰጣቸው ዋዜማ ከተነሽዎች ሰምታለች፡፡  አዲስ አበባ ፍላሚንጎ…

የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ መሬት መስጠት አቋረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በከተማዋ ለተለያዩ ጉዳዮች ለሚቀርብለት የመሬት ጥያቄ አገልግሎት መስጠት ማቆሙን ገልጿል። ቢሮው ለተቋሙ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ይህንኑ ውሳኔውን በማስታወቂያ አሳውቋል። በማስታወቂያው ላይም…

አስመራ ሆልዲንግስ፣ በላይነህ ክንዴና ሌሎችም በአዲስ አበባ ለኢንቨስትመንት መሬት ሊወስዱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ስራዎች ለመሰማራት አቶ በላይነህ ክንዴን ጨምሮ የተለያዩ ባለሀብቶች ሰፋፊ መሬት እንደተዘጋጀላቸው ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ዋዜማ የተመለከተችው የ16 ኩባንያዎችና ግለሰቦች የኢንቨስትመንት መሬት ጥያቄ…

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አርሶ አደሮችና የአርሶ አደር ልጆች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሊሰራላቸው ነው

ሰፋፊ የግጦሽና የእርሻ ቦታ የያዙ አርሶ አደሮች 5 ኮከብ ሆቴል፣ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ይበረታታሉ ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙርያ የሚገኙ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ የምስክርነት ወረቀትን ያለ…

የአዲስ አበባ ነዋሪ ግራ የተጋባባቸውና የታከለ ኡማን ምላሽ የሚጠይቅባቸው ጉዳዮች

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ሰፊ የመሬት ወረራ፣ ይፋዊና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የመሬት ዕደላ፣ በህዝብ ገንዘብ የተሰሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግልፅ ባልሆነ መንገድ ዕጣ ላልደረሳቸው ሰዎች መስጠት ባለፉት ወራት በስፋት የታዩ…