Month: May 2016

የአገር ሰው ጦማር: ግንቦት 20ን ከልቡ የሚያከብራት ማን ነው?

  እንዴት ናችሁልኝ የዋዜማ ታዳሚዎች? እኔ ያው ደኅና ነኝ፡፡ እነሆ ጣሊያን ከሄደ ስንትና ስንት ዓመቱ! እኔ ግን ለምን እንደሆን አላውቅም ቅኝ እየተገዛሁ ይመስለኛል፤ የገዢዎቼን ልደት ለ25ኛ ጊዜ ተንበርክኬ ማክበሬ የፈጠረው ስሜት…

“ፈተናዎቹን በእጃችን ያስገባነው ከሶስት ሳምንት በፊት ነበር” የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች

የፈተና ወረቀቱ የተሰረቀበትን ቦታና ተሳታፊ ግለሰቦችን ለመለየት ሁለት አስቸኳይ ስብሰባዎች ተደረገዋል (ዋዜማ)-ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ በመላው ኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ የሚደግፉ አስተባባሪዎች እና አራማጆች ጉዳዩን ወደ ሌላ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እርምጃ በዛሬው…

የዋዜማ ጠብታ: የፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

የታሪክ ተመራማሪ ናቸው፡፡አሁን ለገበያ የቀረበው መጽሐፋቸው እ.ኤ.አ በ2009 በዬል ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ታትሞ የነበረ ቢሆንም ለአገር ዉስጥ ገበያ ቀርቦ አያውቅም፡፡ አሁን ግን በተለይ ለኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ገበያ እንዲውል ታስቦ በድጋሚ ታትሟል፡፡…

አውሮፓና የአፍሪቃ አምባገነን መሪዎች በሰደተኞች ጉዳይ ላይ የምስጢር ስምምነት ማድረጋቸው ተጋለጠ

ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ ያለገደብ የሚፈሰው የስደተኛ ጎርፍ ያሳሰባቸው የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ችግሩን ለመፍታት ተገቢ ያልኾኑ ርምጃዎችንም ጭምር እየወሰዱ እንደኾነ እየተገለጸ ነው። ዓለም ካወገዛቸው አምባገነን መሪዎችና ጨቋኝ መንግስታት ጋር ምስጢራዊ ስምምነቶች…

ግብፅ ከኢትዮዽያ ጎረቤቶች ጋር ወታደራዊ ምክክር እያደረገች ነው

ዋዜማ ራዲዮ-  ግብፅ በኢትዮዽያ ላይ ስጋት በመፍጠር ጫና ለማሳደር አዲስ ስትራቴጂ አውጥታ መንቀሳቀስ ከጀመረች ቢያንስ ስድስት ወራት ተቆጥረዋል። የግብፅ ስትራቴጂ በዋንኝነት በኢትዮዽያ ውስጣዊ ድክመት ላይ የተመሰረተና በስልጣን ላይ ያለውን ስርዓት…

የአያት ገበሬዎች ከባለሀብቶች ጋር ተፋጠዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በአያት ፀበል ኮንዶሚንየም አቅራቢያ የሚገኘውን ሰፊ ገላጣ መሬት የአዲስ አበባ መስተዳደር በሊዝ ለባለሀብቶች ካስተላለፈ በኋላ ላለፉት አስራ ሁለት ወራት ባለሀብቶች ቦታውን መረከብ አልቻሉም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ መሬቱን ለዓመታት ሲያርሱ…

ህዝቡ ምን ይላል? ለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው?

ለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው? ለምን? ይህ የህዝብ አስተያየት ነው። በሳይንሳዊ ዘዴ የተደገፈ ጥናት ባይሆንም የህዝቡን የልብ ትርታ ያሳያል። ዋዜማ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ታዳሚዎች ጋር ያደረገችው…