Month: January 2026

ዝርዝሩ ይፋ ያልተደረገው የኢትዮጵያና የአሜሪካ የጤና ትብብር ስምምነት

የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያን ጨምሮ ከጥቂት የአፍሪቃ ሀገራት ጋር የተፈራረመው የቢሊየኖች ዶላር የጤና ትብብር ስምምነት የሀገራትን የመረጃ ሉዓላዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ነው በሚል ትችት ይቀርብበታል። የስምምነቱ አላማ የአለም ጤና ድርጅትን…

ምን ያህሉ የህክምና ባለሙያዎች ጥያቄዎች ምላሽ አገኙ?

ዋዜማ- ከ10 ወራት በፊት የሀገሪቱ የህክምና ባለሙያዎች የመብትና የስራ ላይ የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች አንስተው መንግስት ምላሽ እንዲሰጣቸው ሲሟገቱ ነበር። አስከትለውም ግንቦት ወር ላይ ሀገር አቀፍ አድማ በማድረግ በመንግስት ላይ ግፊት…

ከኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ያፈነገጡ አመራሮች አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ እያቋቋሙ ነው

ዋዜማ- የቀድሞ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ፌደራል ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት መመስረታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፓርቲ የቀድሞ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት የመሰረቱት…