የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር የሶስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ጭማሪ አሳየ
ዋዜማ – የኢትዮጵያ መንግስት የሀገር ውስጥና የውጪ አጠቃላይ ብድር ከሶስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ጭማሪ ማሳየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር በየሶስት ወሩ የሚያወጣው የሀገሪቱን የብድር ሁኔታ የሚያትተው ሰነድ አመለከተ። አጠቃላይ የኢትዮጵያ መንግስት…
ዋዜማ – የኢትዮጵያ መንግስት የሀገር ውስጥና የውጪ አጠቃላይ ብድር ከሶስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ጭማሪ ማሳየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር በየሶስት ወሩ የሚያወጣው የሀገሪቱን የብድር ሁኔታ የሚያትተው ሰነድ አመለከተ። አጠቃላይ የኢትዮጵያ መንግስት…
ዋዜማ~ በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል የጠረፍ ነጋዴዎች የሚያስወጡትና የሚያስገቡት የምርት መጠንና አይነት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሺ የአሜሪካ ዶላር ወይንም ተመጣጣኝ የኢትዮጵያ ብር አልያም ተመጣጣኝ የጅቡቲ ፍራንክ መብለጥ የለበትም ሲል…
ዋዜማ – ለበርካታ አመታት ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ መናር ብሎም በብልሹ አሰራር በቀውስ ውስጥ የከረመው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ ከፍተኛ የሚባል መሻሻልን ማስመዝገቡን ለዋዜማ ተናግሯል። የባንኩ…
ዋዜማ- እንደ ነዳጅ ሁሉ የመንግስት ከፍተኛ ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው ማዳበሪያ በህብረት ስራ ዩኒየኖች እና በገበሬ ማህበራት በኩል ለአርሶ አደሩ ከመድረስ ይልቅ ግልጽ ባልሆነ መንገድ በነጋዴዎች እጅ እንደተከማቸ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች…
ዋዜማ – ከጥቂት ወራት ወዲህ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ውስጥ የገቡት የግል ባንኮች ቁጠባቸውን ለማሳደግና በቂ መንቀሳቀሻ ገንዘብ ለማግኘት ከፍተኛ ገንዘብን በጊዜ ገደብ ቁጠባ (Fixed time deposite) ሊያስቀምጡ ለሚችሉ ደንበኞች ከፍተኛ…
ዋዜማ- መንግስት ከአንድ ወር በኋላ ሃምሌ 2015ዓ.ም በሚጀምረው አዲሱ የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ምንም አይነት የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚንስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከጥቂት ቀናት በፊት…
ዋዜማ – ከቅርብ ወራት ወዲህ ከግል ባንኮች ከፍተኛ መጠን ያለው ብር እየወጣ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች። ክስተቱን ተከትሎ አንዳንድ የግል ባንኮች ለደንበኞች በቂ ብድር ለማቅረብ የሚያደፋፍር የገንዘብ መጠን እጃቸው ላይ የለም። …
ዋዜማ- በዚህ አመት በተለየ ሁኔታ የፌዴራል እና የክልል መንግስት ተቋማት በከባድ የበጀት እጥረት እየተፈተኑ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። በዚህም ሳቢያ ለበርካታ ፕሮጀክቶች መከፈል የነበረበት ገንዘብ አልተከፈለም። የወጡ የግዥ ጨረታዎች…
የሀገራችን የኢኮኖሚ ቀውስ መንስዔዎችና ያለፉት አምስት ዓመታት ተሞክሮን በተመለከተ ከባለሙያው ዳዊት ታደሰ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ዋዜማ- የ”ጫካ” ፕሮጀክት የሚል ስያሜ ላለው እና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቅርበት ለሚከታተሉት የአዲስ ቤተ መንግስት ግንባታ ተጨማሪ ሶስት ተቋራጮች መቀጠራቸውን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ከቤተ መንግስት በተጨማሪ ፣ የቅንጡ…