Tag: Security

በጋምቤላ ነዋሪዎች ከወራት በፊት ለጠሚር ሀይለማርያም የፀጥታ ሀይል በአካባቢው እንዲሰፍር ተማፅነው ነበር

የዘገባው ጨመቅ- ጥቃቱ ተራ የከብት ዝርፊያና የጎሳ ግጭት አልነበረም ድርጊቱ የደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ ሪክ ማቻርን ለመግደል ያነጣጠረ ጭምር ነበር ከአደጋው አስቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት ከአካባቢው እንዲወጣ ተደርጓል  ነዋሪዎች ከወራት በፊት ለጠሚር…

የጋምቤላው ጥቃት ፈፃሚዎችን ማንነት መለየት አዳጋች ሆኗል

በጋምቤላ ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ መንግስት ጉዳቱን “አድርሰዋል” በተባሉት የደቡብ ሱዳን ሙረሊ ታጣቂዎች ላይ የወሰደው እርምጃ በቂ አይደለም የሚል ወቀሳ እየቀረበበት ነው። ጥቃቱን ያደረሱትን ታጣቂዎች በእርግጠኝነት መለየት…

ዓለምዓቀፍ የፀጥታና ደህንነት ባለስልጣናትና ባለሙያዎች ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ

 ዋዜማ – በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ላይ ኢትዮጵያ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ሁለት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ስብሰባዎችን ታስተናግዳለች። ሀሙስ እና አርብ በአዲስ አበባ እንደሚደረግ የሚጠበቀው ሙኒክ ሰኪዩሪቲ ኮንፍረንስ (Munich…

የኢትዮዽያ መንግስት የደህንነትና የፀጥታ መዋቅሩን ሊከልስ ነው

በሀገሪቱ የተባባሰውን የፀጥታና የመረጋጋት ችግር ተከትሎ መንግስት በተበታተነ መልክ የሚንቀሳቀሱ የደህንነትና የፀጥታ ተቋማቱን በአዲስ መልክ ለማደራጀት እየተንቀሳቀሰ ነው። “የደህንነትና የፖሊስ ተቋማት አሁን ባሉበት ሁኔታ መቀጠል ለሀገሪቱ ዘላቂ ህልውና አደጋን ይጋብዛል”…

ጋምቤላና ኢህአዴግ

የፌደራሉን መንግስት የሚመራው ኢህአዴግ በጋምቤላና ሌሎች አንዳንድ ክልሎች ውስጥ ያለው የሚቃረን ፍላጎትና በጎረቤት ሀገራት ያለው የፀጥታ ሁኔታ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ ግጭቶች    ምክንያት እየሆነ ነው። በቅርቡ በጋምቤላ የተከሰተው ግጭትም ፈርጀ ብዙ…

አሸባሪው አይ. ኤስ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ “ደረስኩ -መጣሁ” እያለ ነው

በሶማሊያ አልሸባብ ሁለት የመሰንጠቅ አደጋ አንጃቦበታል። የክፍፍሉ መንስዔ አይ. ኤስ የተባለው አሸባሪ ቡድንን ተቆራኝተን አብረነው መስራት አለብን በሚሉና የለም ከእናት ድርጅታችን አልቃይዳ መለየት የለብንም በሚሉት መካከል ነው። አልቃይዳ በአለም አቀፍ…

የደቡብ ሱዳን ጦርነት ጦስና የኢትዮጵያ ውልውል

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሰነበተው የመጨረሻ የደቡብ ሱዳን ሰላም ድርድር እነሆ ሰኞ ዕለት ያለ ውጤት ተበትኗል፡፡ “ኢጋድ ፕላስ” በተሰኙት አደራዳሪዎች በተቀመጠላቸው ቀነ-ገደብ ዕለት ተቃዋሚው ሬክ ማቻርና ሶስተኛ ወገን ተደራዳሪዎች የሚባሉት ከእስር…

Wazema Alerts- በፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት ወቅት የሽብር ጥቃት እቅድ አለ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የምስራቅ አፍሪቃ ጉብኝት ወቅት የሽብር ጥቃት ለማካሄድ የተያዘ ሴራ መኖሩን የዋሽንግተን የደህንነት ምንጮች አመለከቱ። አሜሪካ ዜጎቿ ብርቱ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ ከተቻለም ህዝብ ወደ ተሰበሰበበት አካባቢ ዝር እንዳይሉ…