Month: December 2018

የደህንነት መስሪያ ቤት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ በዋስ ተፈታ

ዋዜማ ራዲዮ- የደህንነት ሰራተኝነቱን እንደ ሽፋን በመጠቀም የሙስና ወንጀል ፈጽሟል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የቀድሞ የብሄራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ የዋስትና መብት ተፈቀደለት። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ…

የወጋገን ባንክ ድንገተኛ አንድ ቢሊየን ብር ትርፍ እያነጋገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ፡ ሰሞኑን ንግድ ባንኮች ያለፈ አመት ሂሳባቸውን እያወራረዱ ትርፋቸውን ይፋ የሚያደርጉበት ነው። ወጋገን ባንክም ባደረገው የባለ አክስዮኞች ጠቅላላ ስብሰባ ላይ ባንኩ 1.05 ቢሊየን ብር ትርፍን ከታክስ በፊት ማግኘቱን ይፋ…

412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው ኩባንያና ብድሩን በፈቀዱት የልማት ባንክ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ 412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው የቱርክ ኩባን ያና ብድሩን በፈቀዱት የባንኩ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው። ከሶስት ዓመታት በፊት በጨርቃጨርቅ ምርት ዘርፍ ለመሰማራት የቱርኩ አሪ…

ቤትን በተሸከርካሪ መለዋወጥ በአዲስ አበባ አዲስ የንግድ ፋሽን እየሆነ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ግዜ ወዲህ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ መቀዛቀዙን ተከትሎ አዳዲስ ስልቶች እየታዩ መምጣታቸውን ታዝበናል፡፡ በተለይም የመኖሪያ ቤትን በተሸከርካሪ እንቀይራለን የሚሉ የሽያጭ አማራጮችም በስፋት እየተስዋሉ መምጣታቸውን ዋዜማ ተመልክታለች…

የብሄራዊ ደህንነት ፣ የፌዴራል ፖሊስና መከላከያ ሚኒስቴር ያለአግባብ የተባረሩ ሰራተኞቻቸውን እየመለሱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በሁዋላ የደህንነትና ጸጥታ ተቋማት ላይ የአሰራር ማሻሻያ ከማድረግ አንስቶ የተቋማት ሀላፊዎችን ከመቀየር መልሶ እስከማዋቀር የደረሱ ስራዎች እየተሰሰሩ ነው። ከዚህ ጎን ለጎንም ካለፈው አንድ…

“አለ በጅምላ” እንደምን ወደ ውድቀት ሊያመራ ቻለ?

ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት አመት በፊት መንግስት ሸቀጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማቅረብ ያቋቋመው “አለ በጅምላ”  የተባለ የንግድ ተቋም ራሱ በዕዳ ተዘፍቆ በቀውስ ላይ ይገኛል። 36 መደብሮችን ለመክፈት አቅዶ እስካሁን መክፈት የቻለው…

ትንቅንቅ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት ፣ የጌታቸው ዋለልኝ ታሪክ ይህ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ለሀያ ሰባት ዓመታት በስልጣን ላይ የነበረውንና በህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ህወሐት ይመራ የነበረው መንግስት በለውጥ አራማጆች እጅ እንዲገባ ህዝባዊ ተቃውሞ ከፈጠረው ግፊት በተጨማሪ በራሱ በመንግስት ውስጥ የነበረው ክፍፍል…

መንግስት የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የክፍያ ታሪፍ ለማውጣት እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮ ቴሌ ኮም እነ ዋትሳፕና ሚሴንጀር መሰል ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ልዩ ታሪፍ ከማውጣት እስከ መዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጆ መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዋዜማ ራዲዮ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች አረጋግጣለች። እንዳሰባሰብነው መረጃ…

አዲስ የቴሌኮም አዋጅ ሊወጣ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-መንግስት የተመረጡ የመንግስት ይዞታ ስር የነበሩ ድርጅቶችን በከፊል ለውጪ ኩባንያዎች ለመሸጥ መወሰኑን ከወራት በፊት አስታውቆ ነበር። ይህን ሂደት ለማቀላጠፍ የተሻሻለ የቴሌኮም አገልግሎት አዋጅ አስፈልጓል። አዲሱ አዋጅ የቴሌኮም ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ…