Month: April 2016

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል 3)

  የብሄር ማንነት ጥያቄ በኢትዮዽያ ፖለቲካ ውስጥ ዋና መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። ታዲያ የብሄር ጥያቄን መቀልበስ ይቻላልን? አንዳንድ በማንነት ፖለቲካ ረድፍ የተሰለፉ አስተያየት ሰጪዎች- የሰሜኑ የባህልና የፖለቲካ የበላይነት በሰፈነበት ስርዓት ውስጥ –…

የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ዘጠኝ አመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው

(ዋዜማ)- ከሶሰት ሳምንት በፊት በአገር መገንጠል ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ኦኬሎ አኳይ ዛሬ ዘጠኝ ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው፡፡ በደቡብ ሱዳን በነበሩበት ወቅት ከሁለት ዓመት በፊት ተይዘው ለኢትዮጵያ…

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ በፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ

(ዋዜማ)- እንደ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ግምገማ ኢትዮዽያ ከመቼውም በላይ የፀጥታና ደህንነት አደጋ አንዣቦባታል፣ ይህን አደጋ በድል ከተሻገርነው ኢትዮዽያ በማያዳግም መልኩ ጠንካራ ሀገር ሆና ትወጣለች። የሳዑዲ አረቢያ የውሀቢ እስልምና ዘውግ የደቀነው…

ሰልፍ ብርቅ ነው እንዴ?

ዛሬ ዛሬ መሰለፍ ቀርቶ ሰልፍ ለማዘጋጀት መጠየቅ በወንጀለኝነት የሚያስፈርጅ ሊሆን ይችላል። ይህን ህገ መንግስቱ የሰጠንንና አለም አቀፍ ጥበቃ ያለውን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅና የመሰብሰብ መብት እንዴት ልንነጠቅ በቃን? ብሎ መጠየቅ ተገቢ…

የዋዜማ ጠብታ: የዶ/ር ነጋሶ መጽሐፍ በዚህ ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል

የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የጻፉት “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” የተሰኘው መጽሐፍ ሰኞ ሚያዝያ 17 ገበያ ላይ እንደሚውል ይጠበቃል፡፡ መጽሐፉ ዶክተር ነጋሶ ለዶክትሬት ማሟያ ባደረጉት ምርምር ላይ የተመሰረተ ሲሆን በምዕራብ…

የሄኖክ መሀሪ “790” በዚህ ሳምንት ይጠበቃል

ሄኖክ መሀሪ እና ወንድሞቹ ተወልደው ላደጉበት ቤት ያላቸው ፍቅር የትየለሌ ነው፡፡ ፒያሳ የሚገኘው ቤታቸው ድክ ድክ ያሉበት ብቻ አልነበረም፡፡ ይልቅስ በሙዚቃ ህይወት ውስጥ በነበሩት ወላጆቻቸው አማካኝነት የሙዚቃን ሀ…ሁ የቆጠሩበት እንጂ፡፡…

በጋምቤላው ጥቃት ዙሪያ መልስ የሚፈልጉ ስድስት ጥያቄዎች

1. የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉክ ቱት በታጣቂዎች የተወሰዱ ህፃናትን ለማስለቀቅ የመከላከያ ሰራዊት በታገቱበት ቦታ (ደቡብ ሱዳን) ደርሶ የመጨረሻ እርምጃ ለመውሰድ እየተሰናዳ መሆኑን ለራዲዮ ፋና ተናግረዋል። ህፃናቱ ሙሉ በሙሉ በደህና…

የዋዜማ ጠብታ: 20ኛው ዙር የመሬት ችብቻቦ 

በሳምንት ረቡዕና ቅዳሜ የሚታተመው ‹‹አዲስ ልሳን›› ጋዜጣ ከታላቅ ወንድሙ ‹‹አዲስ ዘመን›› ጋዜጣ በቁመት ካልሆነ በይዘት እምብዛምም ልዩነት የለውም፡፡ ኾኖም እንደ ቆሎ የሚቸበቸበውን የሸገር መሬት ጉዳይ በብቸኝነት የሚያውጀው ታናሽየው ‹‹አዲስ ልሳን›› …

መንገደኞቹ

(ዋዜማ) መዕዲ በግብጽ ካይሮ የምትገኝ እና ኢትዮጵያውያን የሚኖሩባት ቦታ ናት፡፡ እንደ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሁለቱ ወንድማማቾች ነሲቡ እና ቶፊቅ አብደላ የሀገራቸው ሰው በበዛበት በዚያ አከባቢ ቤት ተከራይተው የስደት ኑሯቸውን ይገፋሉ፡፡…

በጋምቤላው ግጭት ኢትዮዽያ፣ ደቡብ ሱዳንና ምዕራባውያን ተፋጠዋል

ምዕራባውያን ኢትዮዽያ የበቀል ጥቃት ከመወስድ እንድትቆጠብ እያግባቡ ነው የኢትዮዽያ የስለላ ቡድን ተሰማርቷል ደቡብ ሱዳን ማናቸውም ወታደራዊ ጣልቃገብነት አልቀበልም ብላለች አስካሁን የተካሄደ ይህ ነው የሚባል ወታደራዊ ዘመቻ የለም President Salva Kirr…