Tag: Security

በፀጥታ ምክንያት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የባንክ አገልግሎት ተቋረጠ

ዋዜማ-በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የፋኖ ታጣቂዎች በተቆጣጠሯቸውና ወጣ ገባ በሚሉባቸው ወረዳዎች የባንክ አገልግሎት እንዲቋረጥ መደረጉን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ በዞኑ የባንክ አገልግሎት ከተቋረጠባቸው ወረዳዎች መካከል መንዝ ላሎ፣ ግሼ ራቤል፣ አንፆኪያ ገምዛና…

በአማራና በኦሮሚያ መረጋጋት እየመጣ ነው?

ዋዜማ- በአማራና በኦሮሚያ ክልል በመንግስትና በአማፅያን መካከል የቀጠለው ግጭት የበርካታ ዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከማስተጓጎሉም በላይ ቀላል የማይባሉ ዜጎችን ህይወትም እየቀጠፈ ነው። መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች መረጋጋት…

ኦነግ ሸኔ አዲስ ዘመቻ ጀምሯል?

ዋዜማ- ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፣ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ከመንግሥት ወታደሮች ጋር ከወትሮው በተለየ መልኩ ተከታታይ ውጊያ እያካሄደ ስለመሆኑ ዋዜማ ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች  ካሉት ምንጮቿ…

በአማራ ክልል በእርግጥ መረጋጋት እየመጣ ነው?

ዋዜማ – በአማራ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉት ውጊያዎች፣ አሁንም ተባብሰው መቀጠላቸውን ዋዜማ በኹሉም የክልሉ አካባቢዎች ባደረገችው ማጣራት ተገንዝባለች። ዐሥር ወራትን ባስቆጠረው የኹለቱ አካላት ግጭት በክልሉ…

 በወልቂጤ የመሳሪያ ግምጃ ቤት ዝርፊያን ተከትሎ በርካቶች ታስረዋል

ዋዜማ- በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በመሳሪያ ማከማቻ መጋዘን ላይ በተፈጸመ ዝርፊያ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ መወሰዱን የከተማው ሠላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ለዋዜማ ገልጿል።  ዝረፊያው የተፈጸመው…

የአማራ ክልል እና የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ 

የሕወሓት አጋር የሆነውና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ከክልሉ መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት መፈራረሙን ዋዜማ ስምታለች። በምስጢር የተያዘው ስምምነት በዚህ ሳምንት መጨረሻ ለህዝብ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ዝርዝሩን ያንብቡት…

በአማራ ክልል ባለው የፀጥታ ችግር ባንኮች ገንዘባቸውን እያሽሹ ነው

ዋዜማ- በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትከሎ ባንኮች በክልሉ የሚያንቀሳቅሱትን ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ እያሽሹ መሆኑን ዋዜማ ከባንኮች ሰምታለች፡፡ የገንዘብ ማሸሹ የተከናወነባቸው የአማራ ክልል ከተሞች ከትናንሽ የወረዳ ከተሞች እስከ ክልሉ…

በጋምቤላ ግጭት ተቀሰቀሰ፣ የክልሉ መንግስት የሰዓት እላፊ ገደብ ጥሏል

ዋዜማ – በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳና  በጋምቤላ ወረዳ  ግጭት ተቀስቅሶ ጉዳት መድረሱን ዋዜማ ከሰባሰበችው መረጃ መረዳት ችላለች።  በኢታንግ ልዩ ወረዳ ከማክሰኞ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት የቡድን ታጣቂዎች ጭምር የተሳተፉበት እንደነበር…

በአማራ ክልል ያለው ዉጥረት ተባብሷል፣ የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ተጠይቋል

ዋዜማ- የፌደራሉ መንግስት የክልል ልዩ ኀይልን አፍርሶ በሌሎች መዋቅሮች ለማደራጀት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞና የፀጥታ ቀውስ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። ዋዜማ ባሰባሰበችው መረጃ ትናንት በአማራ ክልል አስራ አንድ…

በአዲስ አበባ ላይ “ውድመት” ሊያስከትል ይችላል የተባለውን ኬሚካል ከ2 ዓመት በኋላም ማስወገድ አልታቻለም

ከሁለት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ላይ “ዕልቂትና ውድመት”  ሊያስከትል ይችላል የተባለ የኬሚካል ክምችት መኖሩን መንግስት ራሱ አስታውቆ ነበር። ይህ አደገኛ የኬሚካል ክምችት አሁንም መፍትሄ አላገኘም። ዋዜማ ለምን ችግሩን ማስወገድ አልተቻለም? …