Tag: Housing

ባለፉት ቀናት በአዲስ አበባ ስውር አላማ አለው የተባለ ሰፊ የመሬት ወረራ ተካሂዷል

በመሬት ወረራው ከተጠረጠሩት ውስጥ የታሰሩ አሉ ዋዜማ ራዲዮ- ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያገኘነው መረጃ እንዳሳየው ባለፉት ቀናት ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ አራት ክፍለ ከተሞች በዘመቻ መልክ የመሬት ወረራ ተሰተውሏል። ንፋስ…

ውዝግብ የተነሳባቸው 23 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች “ለልማት ተነሽ” አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው ነገ ይሰጣሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት መርሀ ግብር ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከተገነቡ 20/80 የጋራ መኖርያ ቤት ኮንደሚኒየሞች ውስጥ 22915 ቤቶች ነገ በአዲስ አበባ ዳርቻ ለልማት በሚል ተነስተዋል ለተባሉ…

ከመሬታቸው ለተፈናቀሉ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው የጋራ የመኖሪያ ቤት ርክክብ ሊደረግ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከመሬታቸው ለተፈናቀሉ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው በመስከረም ወር የጋራ የመኖሪያ ቤቶችን ለማስረከብ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። ርክክቡ ገንዘብ ቆጥበው ዕጣ ደርሷቸው ሲጠባበቁ የነበሩ ዕድለኞችን በተመለከት ውሳኔ…

የትግራይ ክልል ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች መሬት ለመስጠት መዝገባ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል በተለይ በመቀሌ ከተማና በዙሪያዋ ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች የቤት መስሪያ ቦታ ለመስጠት መዝገባ መጀመሩን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለነባር ታጋዮች ለመስጠት እየተዘጋጀ ያለው ቦታ 140…

የ40/60 የጋራ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት አለመግባባት ሊፈታ ስላልቻለ ወደ ጠቅላይ ሚንስትሩ ተመራ

ከስድስት አመታት በፊት ምዝገባው የተካሄደው የ40/60 የጋራ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት አሁን ለባለ ዕድለኞች የሚወጣበት ቀን ተቃርቧል። ይሁንና ጉዳዩ ይመለከተናል በሚሉ ሶስት የመንግስት ተቋማት መካከል በዕጣው ማን ይካተት በሚለው ጉዳይ ዙሪያ…

ቤትን በተሸከርካሪ መለዋወጥ በአዲስ አበባ አዲስ የንግድ ፋሽን እየሆነ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ግዜ ወዲህ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ መቀዛቀዙን ተከትሎ አዳዲስ ስልቶች እየታዩ መምጣታቸውን ታዝበናል፡፡ በተለይም የመኖሪያ ቤትን በተሸከርካሪ እንቀይራለን የሚሉ የሽያጭ አማራጮችም በስፋት እየተስዋሉ መምጣታቸውን ዋዜማ ተመልክታለች…

በመቀሌ የመሬትና የመኖሪያ ቤት ዋጋ እየናረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ግዜ ወዲህ በትግራይ ክልል ርእሰ መዲና በመቀሌ የመሬትና የመኖሪያ ቤት ዋጋ በከፍተኛ ፍጥነት እየናረ መምጣቱን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። በከተማይቱ ያነጋገርናቸው በድለላ ስራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች፣ አከራዮችና…

ውል ያልተፈጸመባቸው የ40/60 ቤቶች በአዲሱ ዓመት ለካድሬዎች ይተላለፋሉ

ባለ ‹‹4 መኝታ ቤቶች›› ተገንብተዋል የተባለው ሐሰት ነው ዋዜማ ራዲዮ- በ40/60 ልማት ላይ የተሳተፉና ለዋዜማ ዘጋቢ የሚያውቁትን መረጃ ያቀበሉ አንድ የንግድ ባንክ የግንባታ ክትትል ባለሞያ ውል የማይፈጸሙባቸው 324 ‹‹ባለ 4-መኝታ…

የአገር ሰው ጦማር- ከምጽአትና ከኮንዶሚንየም የቱ ቀድሞ ይደርሳል?

ዋዜማ ሬዲዮ- እንዴት ናችሁ ግን? እኔ ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ ወልዶ የሳመና 40/60 የተመዘገበ ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው!! አንድ ቀን መጦራቸው አይቀርም መቼም፡፡ በዛሬው ጦማሬ ከዲቪ ቀጥሎ በሀበሾች የመሻት ዝርዝር ቁልፍ…