Month: January 2019

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አረንጓዴ የፖለቲካ ፓርቲ ዕውን ሊሆን ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና በማህበራዊ ፍትህ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያውን አረንጓዴ የፖለቲካ ፓርቲ (Green Party) ለማቋቋም ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ መሰየሙን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ውባለም ታደሰ (ዶር) እንዳሉት…

መንግስት ለድሬዳዋ ቀውስ በአንድ ወር ጊዜ መፍትሄ ለማምጣት አማራጮችን እያየ ነው

በድሬዳዋ ከተማ የሚሰራበት 40-40-20 የተባለው የብሄር የፖለቲካ ኮታ አስከትሎታል የተባለውን ቀውስ ለመቅረፍ የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ለመስጠት ቃል ገብቷል። የጠቅላይ ሚንስትሩ መልዕክተኞች ድሬዳዋ ደርሰው ተመልሰዋል። ዋዜማ…

የፍርሀት ደመና በድሬ ስማይ ስር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የድሬዳዋ ከተማ ከባድ የጸጥታና የደህንነት ችግሮችን ተጋርጦባታል። የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኡመር ከስልጣንናቸው ተነስተው ክልሉ በሰላም እጦት የታመሰ ሰሞን ድሬዳዋም ከፍተኛ የጸጥታ ችግር አጋጥሟት ሰዎች…

በሕዝባዊ አመፁ ወቅት የደህንነት መስሪያ ቤቱ አለቆች ግዙፍ ህገወጥ ንግድ ላይ ነበሩ

ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ገብታ ህዝባዊ አመፅ በበረታበት ወቅት የደህንነት መስሪያቤቱ ሹማምንት በውጪ ሀገር ካሉ የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር አድንዛዥ ዕፅን ጨምሮ ከፍ ባለ ህገወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው…

የ40/60 የጋራ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት አለመግባባት ሊፈታ ስላልቻለ ወደ ጠቅላይ ሚንስትሩ ተመራ

ከስድስት አመታት በፊት ምዝገባው የተካሄደው የ40/60 የጋራ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት አሁን ለባለ ዕድለኞች የሚወጣበት ቀን ተቃርቧል። ይሁንና ጉዳዩ ይመለከተናል በሚሉ ሶስት የመንግስት ተቋማት መካከል በዕጣው ማን ይካተት በሚለው ጉዳይ ዙሪያ…

የሕዳሴው ግድብ የደን ምንጠራ ስራ ለአማራና ቤንሻንጉል ወጣቶች ሊሰጥ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የህዳሴ ግድብ ውሀ የሚተኛበት ቦታ ላይ ያለው የደን ምንጣሮ ስራ ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተነጥቆ ለአማራ እና ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች ሊሰጥ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም

ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ ያለንን መረጃ አሰናድተናል ዋዜማ ራዲዮ-…

26 ሚሊየን ብር እንዴት ወደ 335 ሚሊየን ብር ይቀየራል?

ከሶስት አመት በፊት ሁለት የቻይና ባለሀብቶች በ3 ቢሊየን ብር የሲሚንቶ ፋብሪካ ይገነባሉ፣ ስራ በጀመረ በአጭር ጊዜ ባለሀብቶቹ ተሰወሩ። ይህን ፋብሪካ በ26 ሚሊየን ብር ከወጋገን ባንክ ላይ የገዙት ኢትዮጵያዊ ባለሀብት እንደገና…