Month: September 2017

መንግስት ለኢሬቻ በዓል የፀጥታ እቅድ አዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦሮሞ ህዝብ አመታዊ የኢሬቻ አከባበርን በተመለከት ከክልሉ የፀጥታ ሀይሎች ጋር የጋራ ዕቅድ ነደፈ። የኦሮሞ አክቲቪስቶችና አድመኛ ወጣቶች በበኩላቸው በበዓሉ ወቅት በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻቸው ድምፃቸውን ለማሰማት እየተሰናዱ ነው።…

እነዚህ ሴቶች!

ዋዜማ ራዲዮ- አስገድዶ መድፈር፣ ጉንተላ በስራና በትምህርት ቦታ እኩል አለመታየት ብሎም መገለል የበርካታ ሴቶች ፈተና ነው። የጋበዝናቸው ሴቶች ስለነዚህ ጉዳዮች ማህበረሰቡ አንድ ነገር ማድረግ አለበት ባይ ናቸው። የችግሩ የመጀመሪያ መፍትሄ…

የአሜሪካ የስለላ ድርጅት በኢትዮጵያ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የአሜሪካ የሰለላ ተቋም አንዱ የሆነው ናሽናል ስኩሪቲ ኤጀንሲ (NSA) ላለፉት አስራ አምስት አመታት ከኢትዮዽያ ጋር ባደረገው ስምምነት የድምፅ ግንኙነትን ለመጥለፍ የሚረዱ ዘመናዊ መሳሪያዎችን በማስታጠቅ በጋራ ሲሰራ መቆየቱ…

የሰው ህይወት የጠፋበት ግጭት እንዲጣራ አሜሪካ ጠየቀች

  [ዋዜማ ራዲዮ] በ2009 ኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ የለበሱ የደህንነት ሰዎች ወደ ህዝቡ በዘፈቀደ ሲተኩሱ እንደነበረ እማኞችን ጠቅሶ አለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች በሪፖረቱ አጋለጠ።…

[ልዩ ዘገባ] ከግጭቱ ማን ምን ያተርፋል ?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እየተፈፀመ ላለው ብሄርን ያማከለ ግጭት ከወቅታዊ ጉዳዮች በዘለለ ተቋማዊና ህገመንግስታዊ መደላድል እንዲያገገኝ ያደረጉ ምክንያቶች አሉ። አሁን በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል መንግስታት መካከል የተለኮሰው ግጭት ያለፉትን ሶስት አመታት አንካሳ…

አንዱዓለም አራጌ ለምን ታሰረ?

አንዱዓለም አራጌ ከታሰረ እነሆ ዛሬ ስድስተኛ ዓመቱን ጨርሶ ሰባተኛውን ይጀምራል። ከእረኝነት ሸሽቶ የከተማ ህይወት ጀመረ። አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን በወጣት አመራር ለመተካት ታግሏል። እንደልማዱ በድፍረት ሲናገር የገዥው ፓርቲ ቀልፍ ባልሰልጣንን…

ዋዜማ ተሸለመች!

ዋዜማ ራዲዮ-ከተመሰረተ ሁለተኛ አመቱን የያዘውና የተሻለ አፃፃፍና የሀሳብ አቀራረብ ያላቸውን ጋዜጠኞችና ጦማርያን ለማበረታታት የተቋቋመው Rewarding Good Wrting (RGW) የዋዜማን ባልደረባ “ገረመው” በአንደኝነት ሸልሞታል። ከአዲስ ስታንዳርድ መፅሄት ማህሌት ፋሲልና የዞን ዘጠኝ…

ውል ያልተፈጸመባቸው የ40/60 ቤቶች በአዲሱ ዓመት ለካድሬዎች ይተላለፋሉ

ባለ ‹‹4 መኝታ ቤቶች›› ተገንብተዋል የተባለው ሐሰት ነው ዋዜማ ራዲዮ- በ40/60 ልማት ላይ የተሳተፉና ለዋዜማ ዘጋቢ የሚያውቁትን መረጃ ያቀበሉ አንድ የንግድ ባንክ የግንባታ ክትትል ባለሞያ ውል የማይፈጸሙባቸው 324 ‹‹ባለ 4-መኝታ…

ሶማልያ የኦጋዴን ነፃነት ግንባር አሸባሪ ድርጅት ነው ስትል ፈረጀች

ዋዜማ ራዲዮ፡ የሶማሊያ መንግስት በቅርቡ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የተሰጠው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) አመራር አብዱከሪም ሼክ ሙሴ የአሸባሪ ድርጅት አባል ነው ሲል ወነጀለ። የሶማሊያ መንግስት ካቢኔ በጉዳዩ ላይ ከህዝብ የደረሰበትን…

ኦነግ በኦሮሚያ የሚደረገውን አድማና ትግል እየመራ መሆኑን አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በቅርቡ የተደረገውን ቤት የመቀመጥ አድማ ጨምሮ በኦሮሚያ ወጣቶች በአፋኙ ስርዓት ላይ የሚያደርጉትን ትግል ከፊት ሆኜ እየመራሁት ነው ሲል አስታወቀ። ድርጅቱ በኤርትራ አስመራ ለአስር ቀናት ያደረገውን…