Tag: Housing

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ መኖርያ ቤቶችን በተመለከተ “የተሳሳተ” መረጃ አቅርበዋል

በዚህ ዓመት መጨረሻ አንድም የጋራ መኖርያ ቤት ለባለዕድለኞች አይተላለፍም ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥታቸውን ሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ በዚሁ ማብራሪያቸው…

ዘንድሮ የሚጀመር የጋራ መኖርያ ቤት አይኖርም-የቤቶች ልማት ከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ ገጥሞታል

የ52ሺህ ቤቶች ግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ወደሚቀጥለው ዓመት ተላለፈ ዋዜማ ራዲዮ-  ግንባታቸው ቀደም ብለው ከተጀመሩ 171ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ዉስጥ የ39ሺ ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ለባለዕድለኞች መተላለፉ ይታወሳል፡፡ ኾኖም…

ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 መኖርያ ቤቶች ዉዝግብ አስነሱ

ዕጣ የሚወጣላቸው ዜጎች ከ90 ሺ እስከ 150 ሺ ብር ጭማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ ይችላሉ ዘንድሮ አዲስ የሚጀመር የቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ከተጠናቀቁ ዘለግ ያለ ጊዜን ያስቆጠሩትና በዓይነታቸው የመጀመርያ የሆኑት…