Month: March 2017

አሳሪና ገራፊዎቻችን ማናቸው?

ዋዜማ ራዲዮ- አምባገነን ስርዓት ከሚታወቅባቸው መለያዎቹ አንዱ በዜጎች ላይ የሚፈፅመው ግፍና አፈና ነው። አሁን ዘመኑ መረጃ በቀላሉ የሚንሸራሸርበት ሆኖ ስለሚፈፀሙ በደልና ግፎች ከበፊቱ በፈጠነ መንገድ እንሰማለን፣ ሰዎች ምስክርነት ይሰጣሉ፣ የመብት…

የፊንፊኔ ደላላ- እናንተ የአራት ኪሎ ፈሪሳዊያን ሆይ

ዋዜማ ራዲዮ- ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ፣ ላየን…

በነገራችን ላይ- የበቀለ ገርባ ችሎት!

ዋዜማ ራዲዮ- አቶ በቀለ ገርባ መራር የእስር ጊዜ አሳልፈው ከተለቀቁ በኋላ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር ሊኖር የሚችለው “በሰላማዊ ትግል ብቻ ነው” ብለው እንደሚያምኑ አስረግጠው ይከራከሩ ነበር። እኚህ የሰላማዊ ትግል ጠበቃ የፖለቲካ ትግል…

የአገር ሰው ጦማር – ቴአትር ነጠፈ፣ ፊልም ተንሳፈፈ፣ ተመልካች ጎደፈ

ዋዜማ ራዲዮ- እኔ ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው! ለምን እንደሆን አላውቅም…አንዳንድ ጊዜ የማይመስል ነገር አስባለሁ፡፡ እነ ሲራክ፣ ጭራ ቀረሽ፣ መራሄ ተውኔት አባተ መኩሪያ፣ እነ ሃይማኖት…

የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ታጣቂዎች በጋምቤላ 18 ሰዎች ገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በድጋሚ በጋምቤላ ክልል ባደረሱት ጥቃት 18 ሰዎች መግደላቸውን የአካባቢው ተወላጆች ገለጹ፡፡ በርካታ ህጻናትም ታፍነው ተወስደዋል፡፡ ታጣቂዎቹ ጥቃቱን የፈጸሙት ባለፈው አርብ እና ቅዳሜ የአኙዋ…

የአገር ሰው ጦማር- ከምጽአትና ከኮንዶሚንየም የቱ ቀድሞ ይደርሳል?

ዋዜማ ሬዲዮ- እንዴት ናችሁ ግን? እኔ ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ ወልዶ የሳመና 40/60 የተመዘገበ ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው!! አንድ ቀን መጦራቸው አይቀርም መቼም፡፡ በዛሬው ጦማሬ ከዲቪ ቀጥሎ በሀበሾች የመሻት ዝርዝር ቁልፍ…

አዲስ አበባና ኦሮሚያ አዲስ የድንበር ዉዝግብ ዉስጥ ገብተዋል

ነፋስ ስልክ ላፍቶና የሰበታ ከተማ አስተዳደር ተፋጠዋል ዋዜማ ራዲዮ- ዋና ከተማዋን የሚያዋስኑ ልዩ የኦሮሚያ ዞኖች ከአዲስ አበባ አጎራባች ክፍለ ከተሞች ጋር አዳዲስ የመሬት ይገባኛል ዉዝግብ ዉስጥ መግባታቸውን ከዋዜማ ምንጮች ባለፉት…

የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራን አርበኞች ግንቦት ሰባትን ኢሳትንና ኦ ኤም ኤንን የተመለከተ አዲስ ዕቅድ እያዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት “የደህንነት አደጋ ደቅነውብኛል በሀገሪቱ ስላምና መረጋጋትን አናግተዋል” ያላቸውን ሀይሎች ለመፋለም እየተዘጋጀ መሆኑን በገዥው ፓርቲ ዙሪያ ላሉ ቁልፍ ሹማምንትና ለደህንነት አካላት ሹክ ብሏል። ኢህአዴግ በተለይ በአማራና ኦሮምያ…

በአዲስ አበባ የመሬት ችብቻቦ ድራማ ቀጥሏል፣ ሀያ ስድስተኛው ዙር ጨረታ ተካሂዷል

ጋዜጠኞች ጨረታውን እንዳይዘግቡ ለመከልከል ተሞክሯል፡፡ አሜሪካን ግቢ ለድጋሚ ጨረታ የቀረቡ ሦስት ቦታዎች ባልታወቀ ምክንያት ተሠረዙ ቂርቆስ 1ሺህ ካሬ ቦታ በ63 ሚሊዮን ብር ተሸጧል  ዋዜማ ራዲዮ- በርካታ ዉዝግብና ግርግር ያስተናገደው የ26ኛው…

የሬይሞንድ ጆናስ “The Battle of Adwa” ወደ አማርኛ ተመለሰ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አድማስ ጋዜጣ አምደኛነት ለረዥም ዓመታት የዘለቀው ኤፍሬም እንዳለ ነው ይህን የሬይሞንድ ጆንስን መጽሐፍ ‹‹የአድዋ ጦርነት›› በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡፡ ኤፍሬም ይህን የመጽሐፍ ትርጉም ሥራ የጀመረው ከበርካታ…