Month: September 2019

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ግጭት ተቀስቅሷል

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር በፀጥታ ሀይሎችና በታጣቂ ሀይሎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዋዜማ ራዲዮ- በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ፡ ከአይከል ከተማ አንሥቶ እስከ ጓንግ- ቡሆና…

የሕዳሴው ግድብ የተርባይኖች ቁጥር እንዲቀነስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዲዛይን የተሰራው 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች እንዲኖሩት ታስቦ መሆኑ የሚታወስ ነው። እነዚህ 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች በተለያየ ጊዜ በተሰሩ የጥናት ማሻሻያዎች ከህዳሴው ግድብ የሚያመነጩት…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዐቢይ አህመድ እጅ ፤ ተስፋ ያለው ምሪት ወይስ ላም አለኝ በሰማይ? [ ሰፊ የባለሙያ ግምገማ]

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ፣ ትልቅ ትኩረት ከሳቡት ጉዳዮች አንዱ የኢኮኖሚው ዘርፍ ነው፡፡ እናም የዐቢይ መንግሥት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዘርፍ ምን ለውጦችን እንዳደረገ፣ የኢኮኖሚ አያያዙ ምን…

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ተቋረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ “በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ” ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ለዋዜማ ተናገሩ። ከድራማው ፀሃፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ…

ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011…