Month: September 2018

በመቀሌ የመሬትና የመኖሪያ ቤት ዋጋ እየናረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ግዜ ወዲህ በትግራይ ክልል ርእሰ መዲና በመቀሌ የመሬትና የመኖሪያ ቤት ዋጋ በከፍተኛ ፍጥነት እየናረ መምጣቱን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። በከተማይቱ ያነጋገርናቸው በድለላ ስራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች፣ አከራዮችና…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠን 51.6 በመቶ (20 ቢሊየን ብር) ደረሰ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከሁለት ወራት በፊት የተሸከመው 40 በመቶ የተበላሽ የብድር መጠን አሁን 51.6 በመቶ (20ቢሊያን ብር) መድረሱን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የባንኩ ሹማምንት ስንበት ያለ…

የሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ድርድር ተጠናቀቀ፣ ግብፅ ስምምነቱን አልፈረመችም

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ላይ ሲያደርጉ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ፣ ግብፅ ስነዱን አልፈረመችም። ማክስኞ በአዲስ አበባ ሲደረግ የነበረው በሕዳሴው ግንብ ውሀ አሞላል ላይ ባለሙያዎች ያቀረቡት የቴክኒክ ጥናት…

የአዲሳባ ፖሊስ ቢከሰስስ ?

በመስፍን ነጋሽ  (ከዋዜማ ራዲዮ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር የሰጡትን መግለጫ ሰማሁት፣ አየሁት። ፖለቲካውን በፖሊስ ቋንቋ፣ የፖሊስን ጥፋት በፖለቲካ ቋንቋ ለማጽደቅ ተሞክሯል፤ እንደድሮው። በኮሚሽነሩ መግለጫ ላይ ዝርዝር አስተያየት መስጠት ይቻል ነበር።…

ሜቴክ ሁለቱን የኢትዮጵያ የጭነት መርከቦች ወዴት ሰወራቸው?

ዋዜማ ራዲዮ- የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በርካታ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በማዘግየትና በምዝበራ ስሙ ተደጋግሞ ሲነሳ ስምታችኋል። ሌላ ያልሰማችሁትን የሜቴክ ረጅም እጅ ከሀገር ውጪ ጭምር ህገ ወጥ ተግባር የተፈፀመበትን ጉዳይ እንነግራችኋለን። ሜቴክ ሁለት…

ገዥው ግንባር የፓርቲ ሚዲያዎችን ወደ ህዝብ ለማዘዋወር እቅድ አቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የገዥው ፓርቲ ንብረቶች የሆኑት ፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት (ራዲዮ ፋናና ፋና ቴሌቭዥን)፣ ዋልታ ( ዋልታ ቴሌቭዥን) እንዲሁም በሁለቱ ድርጅቶች ጥምረት የተመሰረተው ዋፋ ፕሮሞሽን የተባለው የማስታወቂያ ድርጅት ከኢሕአዴግ ጉባዔ ተከትሎ…

ግብፅ የሕዳሴውን ግድብ ድርድር አቋረጠች

ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ የደረሰበትን ምስቅልቅልና ዘረፋ ተከትሎ ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር ስታደረግ የነበረውን የሞት ሽረት ድርድር አቋርጣለች። በግድቡ ተፅዕኖ ዙሪያ ሲሰሩ የነበሩ ጥናቶችም አስታዋሽ አጥተዋል። ግብጽ እንዲጀመር ስትወተውተው ከነበረው…

በሜቴክ እየተገነባ ያለው ያዩ የማዳበሪያ ፋብሪካ አደጋ ደረሰበት

ዋዜማ ራዲዮ- በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተይዞ ግንባታው እጅግ የተጓተተው የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በቅርቡ የፕሮጀክቱ አንድ አካል የሆነው የማቀፊያ ግንብ መደርመሱን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ይህ የማቀፊያ ግንብ የመስንጠቅ አደጋ…