Tag: Housing

አዲስ አበባ መስተዳድር በስሩ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት እንዲገነቡ ሊያደርግ ነው

ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሰሩ ሰራተኞች ተደራጅተው የመኖርያ ቤት እንዲሰሩ የሚያስችል ዕቅድ ወጥቶ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች።  የአዲስ አበባ አስተዳደር…

በ2014 ዓ.ም ከቤት ፈላጊዎች ይሰበሰባል ተብሎ ከሚጠበቀው 49 ቢሊዮን ብር የተሰበሰበው 5 ቢሊዮን ብር ብቻ ነው። ለምን?

ዋዜማ ራዲዮ-መንግስት እየተገባደደ ባለው የ2014 በጀት ዓመት በተለያዩ የቤት ልማት ፕሮግራሞች ከተመዘገቡ ቤት ፈላጊዎች 49.6 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 5.5 ቢሊዮን ብር ብቻ መገኘቱን የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚንስቴር ገለፀ፡፡…

በአዲስ አበባ 29 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማጠናቀቅ ብድር ተጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን አጠናቆ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የፋይናንስ እጥረት ማጋጠሙን ተከትሎ፣ ለቤቶቹ ማጠናቀቂያ ብድር እንዲፈቀድ ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ቀረበ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ…

በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤት ህንፃዎች ላይ ርክክብ ያልተፈፀመባቸው የንግድ ቤቶች ወደ መኖሪያ ቤትነት እየተቀየሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ40 /60 የመኖሪያ ቤት መርሀ ግብር ከጀመረበት ከ2005 ዓ ም ጀምሮ የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአንደኛ እና ሁለተኛ ወለል ላይ የሚገኙ ቤቶች ለንግድ ተብለው…

ምክትል ከንቲባው ለእድለኞች ያልተላለፉ ቤቶች እየተላለፉ እንደሆነ መናገራቸው ከፍተኛ መደናገርና ቅሬታ አስነሳ

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ባለፈው አመት የካቲት ወር ማገባደጃ ላይ ለባለ እድለኞች እጣ ከወጣባቸው 32 ሺህ 653 13ኛው ዙር የ20/80 የጋራ መኖርያ ቤት ኮንደሚኒየሞች…

ድንግርግር በአዲስ አበባ መስተዳድር

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በአዲስ አበባ በይፋና ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እየተጀመሩ ያሉ ፕሮጀክቶችና የመሬት ዕደላ በመስተዳድሩ ውስጥ ከፍ ያለ ግራ መጋባትና ድንግርግር ማስከተላቸውን ከከተማው አስተዳደር የተለያዩ ሀላፊዎች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የከተማዋን…

የ32 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ፤ የአዲስ አበባና የኦሮምያ የአስተዳደር ወሰን ውዝግብን እንዲፈታ የተቋቋመው ኮሚቴ ውጤታማ አልሆነም

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የኦሮምያ ክልልን የአስተዳደር ወሰን ውዝግብን በመፍታት እጣ ወጥቶባቸው እንዳይተላለፉ የተደረጉ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ጉዳይ እንዲፈታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው ኮሚቴ ሀላፊነቱን መወጣት ተስኖት በቂ ስብሰባ…

ለልማት ተነሽ አርሶአደሮችና ቤተሰቦቻቸው ንግድ ቤቶች ሊሰጣቸው ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ዳርቻ በተለያየ ጊዜ በልማት ምክንያት ከቀያቸውና ከይዞታቸው በልማትና በተለያዪ ምክንያቶች ተነሱ ለተባሉ አርሶአደሮችና ልጆቻቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰሩ የጋራ መኖርያ ቤቶች (ኮንደሚኒየም) ላይ ያሉ የንግድ…

የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ዕቅድ ላይ ትችቶች እየቀረቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር 500,000 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በ2012 ዓ.ም በመስተዳድሩ የቤቶች ኤጄንሲ እና ከቤት አልሚዎች ጋር ለመስራት እና ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ የያዘውን እቅድ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ የዚህ እቅድ…