Month: September 2016

አምባሳደር ሳማንታ ፓወር የኢትዮጵያን መንግስት ተችተዋል፣ ከአዲስ አበባ ተመልሰዋል

ዋዜማ ራዲዮ-በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ሳማንታ ፓወር ለአጭር የስራ ጉብኝት ትናንት በአዲስ አበባ ቆይታ ቢያደርጉም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ ጉዳይ ላይ ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ሳይነጋገሩ መመለሳቸውን ምንጮች ገለጹ ፡፡…

በቂሊንጦ የእሳት አደጋ 23 ሰዎች መሞታቸውን መንግስት አመነ- አክቲቪስቶች የሟቾች ቁጥር ከ50 ይልቃል እያሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ቅዳሜ ዕለት ከፍተኛ የቃጠሎ አደጋ በደረሰበት ቂሊንጦ እስር ቤት 23 እስረኞች መሞታቸውን መንግስት አመነ፡፡ ከእስር ቤቱ ሃምሳ በመቶ ከአገልግሎት ውጭ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡ የተወሰኑ አስረኞች አሁንም ድረስ…

ከቂሊንጦ የእሳት አደጋ ጀርባ ምን ነበር?

የታጠቁ ጠባቂዎች የእስር ቤቱ ሕንጻዎቹ ወደሚገኙባቸው አቅጣጫዎች ሲተኩሱ ታይተዋል ቢያንስ ሀያ ሰዎች መሞታቸውንና በርካታ መቁሰላቸው ታውቋል ዋዜማ ራዲዮ- ጎብኚዎች ታሳሪ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በእስር ቤቱ ደጃፍ መድረስ የጀመሩት ከንጋቱ 1 :30…

የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተቃጠለ

ዋዜማ ራዲዮ-ተቃዋሚ የፓለቲካ አመራሮችን እና ጋዜጠኞችን ጨምሮ ከሶስት ሺህ በላይ እስረኞችን የሚይዘው የአዲስ አበባ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት በእሳት ጋየ። በፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ስር የሚገኘው የቂሊንጦ ጊዜያዊ የእስረኞች ማቆያ ዛሬ…

የውጭ ኢንቨስተሮች በሀገሪቱ ባለው ቀውስ አጣብቂኝ ውስጥ ውድቀዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተባባሰውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በሀገሪቱ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶችና ኩባንያዎች አጣብቂኝ ውስጥ መውደቃቸውን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ አመለከተ። በኢነርጂና በኢንደስትሪ ዘርፍ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ የሚንቀሳቀሱት ሶስት…