የምርጫ ሐስተኛ መረጃዎች
ዋዜማ- ሀገራት ምርጫ በሚያደርጉበት እና ግጭቶች በሚከሰቱበት ወቅት ሀሰተኛ መረጃዎች ከሌላው ጊዜ በተለየ ጨምረው ይስተዋላሉ።እነዚህ በተለያዩ ይዘቶች የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ማጣሪያ ስይደረግባቸው ከቀጠሉ ወቅት እየጠበቁ እንደ አዲስ ሊጋሩ ይችላሉ። በ7ኛው…
ዋዜማ- ሀገራት ምርጫ በሚያደርጉበት እና ግጭቶች በሚከሰቱበት ወቅት ሀሰተኛ መረጃዎች ከሌላው ጊዜ በተለየ ጨምረው ይስተዋላሉ።እነዚህ በተለያዩ ይዘቶች የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ማጣሪያ ስይደረግባቸው ከቀጠሉ ወቅት እየጠበቁ እንደ አዲስ ሊጋሩ ይችላሉ። በ7ኛው…
‹‹ሃምባሃምባ! – ሃገራችንን ለእኛው ተዉልን!›› ዋዜማ- አብርሃም (ስሙ የተቀየረ) በደቡብ አፍሪካ መዲና ጆሃንስበርግ እምብርት በሚገኘውና በአካባቢው ቋንቋ ‹‹Spaza Shop›› እየተባለ በሚጠራው የችርቻሮ መደብሩ ውስጥ ሆኖ ደንበኞቹን ያስተናግዳል። በየእለቱ በቻለው አቅም ገቢ…
ዋዜማ- በትግራይ ሃይሎች እና በአገው ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (አዴን) ቁጥጥር ስር ያሉት የዋግኽምራ ዞን ሁለት ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ነዋሪዎች፤ ምግብ እና መድሃኒቶችን ጨምሮ መሰረታዊ የሚባሉ ቁሳቁሶች እንዳይገቡ በመደረጋቸው እንዲሁም የባንክ እና…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት ብርን ከስውር የገንዘብ ዝውውር (ክሪፕቶ ከረንሲ) ጥቅም ላይ እንዳይውል እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ዋዜማ ባለፉት ሳምንታት ባደረገችው ማጣራት ለመገንዘብ ችላላች። ባለፉት ሳምንታት በዋናነት ብሔራዊ ባንክ የሚመራው ይህ ብርን…
ዋዜማ- መንግስት ጥቅል ሀገራዊ ምርትን (Gross Domestic Product-GDP) የሚለካበትን ስሌት ለመቀየር ለመቀየር እየተዘጋጀ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል።መንግስት ከመስከረም ወር 2019 ዓ. ም ጀምሮ በሚተገብረው አዲስ ጥቅል ሀገራዊ ምርት (GDP)…
ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልል መሬት ቢሮ ለተለያዩ ሐይማኖታዊ፣ ማኅበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች የሚውሉና ሕጋዊ የባለቤትነት የይዞታ ማረጋገጫ ሠነድ ወይም ካርታ እና ፕላን ለሌላቸው የከተማ መሬቶች፣ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ሠነድ ሊሰጥ መሆኑን ዋዜማ…