Tag: Land Grab

ኢትዮጵያ ሆቴልና ዙርያው በአንድ ወር ጊዜ እንዲፈርስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ-ከብሔራዊ ቴአትር ፊትለፊት የሚገኘውና ቀድሞ የበጎ አድራጎት ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ታሪካዊው ሕንጻን ለማፍረስ እንዲያስችል ተከራዮች በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ለኪራይ ቤቶች አስተዳደር ቦታውን አስረክበው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡ በርካታ ሱቆችና አገልግሎት…

የፊንፊኔ ደላላ- ካዛንቺስና አሜሪካን ግቢ ለሽያጭ ቀረቡ

ከሰሞኑ በአገሪቱ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የሊዝ ገበያ ጥንቡን ጥሏል እየተባለ መወራቱ ያናደዳቸው ኦቦ ድሪባ ሕዝቤን ያዝ እንግዲህ ያሉት ይመስላል፡፡ ይኸው ሜዳውይኸው ፈረሱ! (ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት…

በአዲስ አበባ “አቧሬ” አካባቢ ሁለት ሺህ ሕጋዊ ቤቶች ይፈርሳሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በየካ ክፍለ ከተማ ሚስስ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት አካባቢ የሚገኙ ሁለት ሺሕ የሚጠጉ ቤቶች በቅርብ ወራት ዉስጥ የመፍረስ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡ ከነዚህ ዉስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ሰፋፊ የግለሰብ ይዞታዎች ሲሆኑ…

የአዲስ አበባ መሬት ለመጀመርያ ጊዜ ተጫራች አጣ

ክስተቱ በከተማው የመሬት ሊዝ ታሪክ የመጀመርያው ነው ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤት ለ23ኛ ዙር ካወጣቸው በርካታ የጨረታ ቦታዎች ዉስጥ በዛሬው ዕለት (ሐሞስ) ዉጤታቸው የተገለጹ…

[የፊንፊኔ ደላላ] ፊንፊኔ ለ22ኛው ጊዜ መሬት እየቸበቸበች ነው፣ ላፍቶ 7ሺ 800 ካሬ ቦታ በ92 ሚሊዮን ብር ተሸጧል

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› መሆኔን እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፣ ‹‹ቴሌ ባር›› ግዛቴ ነው፡፡ ጥሎብኝ…

[የአገር ሰው ጦማር] የሸገር ሁለት ሶስተኛው ፈራሽ ነው!

ዋዜማ ራዲዮ- ሸገር የጦር ቀጠና ሆናለች፡፡ ፈራሽ፣ አስፈራሽና አፍራሽ ተፋጠዋል፡፡ 54ሺ ሄክታር የምትለጠጠው አዲስ አበባ 34ሺ ሄክታሯ ፈርሶ ይገነባል፡፡ ታዲያ ምንድነው ወረገኑ እያሉ ማላዘን፣ ስለምንድነው ቀርሳ ማንጎ እያሉ መሟዘዝ፡፡ ጉድ እኮ…

የአገር ሰው ጦማር -ያዲሳባው ሽምቅ ውጊያ!

በሙሔ ሀዘን ጨርቆስ– ሐምሌ ግም ሲል ተጻፈ-ለዋዜማ ራዲዮ እንዴት ናችሁ!? ‹‹በዛሬዋ መሐል አዲስ አበባ መኪና ማቆምያ ማግኘት መኪና ከመግዛት ያልተናነሰ መታደልን ይጠይቃል›› በሚል  ጦማሬን ልጀምር አስቤ ተውኩት፡፡ ለምን ተውኩት? ጠዋትና…

የአዲስ አበባ መስተዳድር በመሬት ጉዳይ ቁልፍ ውሳኔዎችን አስተላለፈ

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ካቢኔ ከሰሞኑ ዉሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ላለፉት አስር ዓመታት ሲንከባለሉ የነበሩ ናቸው፡፡ በሕገወገጥ የማኅበር ቤቶች፣ በልማት ተነሺ አርሷደሮችና የግንባታ መጀመርያ ጊዜ ባለፈባቸው አልሚዎች ላይ ቁርጥ ዉሳኔ አሳልፎ…