Tag: TPLF

በሃይማኖትና ብሄር ተኮር ግጭቶች ጋር በተያያዘ ባለፉት ሶስት አመታት ከ10ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመስርቷል

ዋዜማ ራዲዮ – ባለፉት ሶስት አመታት በመላ አገሪቱ በተከሰቱ የብሔርና የእምነት ተኮር ግጭቶች ጋር በተያያዘ ከ10ሺህ በላይ ሰዎች ክስ እንደተመሰረተባቸው ግን ደግሞ የፍትሕ ሂደቱ የተሳካ እንዳይሆን የፖለቲካ መዋቅሩ እክል መፍጠሩን…

በትግራይ ክልል የባንክ ሂሳብ ያላቸው ደንበኞች ላይ የተጣለው እገዳ ተነሳ

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ከፍተው ከጦርነቱ በኋላ ሂሳባቸው የታገደባቸው ደንበኞች አሁን እገዳው እንደተንሳላቸውና ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ እንዲችሉ መፈቀዱን ዋዜማ ራዲዮ ስምታለች። አንድ ዓመት ሊሆነው የተቃረበው ጦርነት…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መሪዎች በቀጣይ ሚናቸው ላይ መረጃ የላቸውም

ዋዜማ ራዲዮ- ከቀናት በፊት በመንግስት ድጋፍ ከትግራይ ክልል በየብስ ትራንስፖርት ተጓጉዘው አዲስ አበባ የደረሱት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች ቀጣይ ዕጣ ፈንታቸውን ለመወሰን ከፌደራሉ መንግስት ምላሽ እየተጠባበቁ ነው።…

ኬሪያ ኢብራሂም በህወሓት አመራሮች ላይ “አልመስክርም” አሉ፣ መንግስት ሰርዞት የነበረውን ክስ በድጋሚ ሊመሰርትባቸው ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የሕወሓት ስራ አስፈፃሚና የቀድሞው የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በሌሎች የሕወሓት መሪዎች ላይ ምስክር ለመሆን “ተስማምተው” ከተከሳሽነት ቢሰናበቱም አሁን በድጋሚ ሃሳባቸውን ቀይረው ምስክር እንደማይሆኑ ተናግረዋል።…

ወደ መቀሌ ተልኮ መደረሻው ሳይታወቅ የቆየው 1.3 ቢሊየን አዲሱ ብር ተገኘ

ዋዜማ ራዲዮ- አሁን በምርጫ ቦርድ ተዘርዞ ህልውናው እንዲከስም የተደረገው ቀድሞ የትግራይ ክልልን ሲያስተዳድር የነበረው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት የተቀሰቀሰ ዕለት ጥቅምት 24 ቀን 2013…

ወደመቀሌ የተላከው 1.3 ቢሊየን ብር የት እንደደረስ መንግስት ማረጋገጥ አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት ታጣቂዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል…

“የህወሐት የውጊያ ዓላማ አቢይ አህመድን ከስልጣን ማስወገድ ነው”

ዋዜማ ራዲዮ- የቀድሞው የኢሕአዴግ የረጅም ጊዜ ውጭ ግንኙነት ሃላፊ ሴኮቱሬ ጌታቸዉ እና የቀድሞ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት በሪሁን ተወልደ ብርሃን ከድምጸ ወያነ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ህወሐት እያካሄደ…

ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከሶማሊያ እያስወጣች ነው፣ ሱዳን ወታደሮቿን ወደ ድንበር አስጠግታለች

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል ታጣቂ ሀይልና በፌደራሉ መንግስት ወታደሮች መካከል ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከጎረቤት ሶማሊያ ማስወጣት መጀመሯን በቦታው ከሚገኙ ምንጮች ስምተናል። ወታደሮቹ በትግራይ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ድጋፍ እንዲሰጡ…

በመከላከያ ሠራዊት እና በትግራይ ክልል ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ታጣቂ ኀይል በክልሉ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱንና ሠራዊቱ በኮማንድ ፖስት እየተመራ “ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ” መታዘዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ…