Month: October 2021

ብሄራዊ ባንክ የነዳጅ ምርት አከፋፋይ ድርጅቶች የብድር እገዳ እንዲነሳላቸው ወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በማስያዣ ላይ ተመስርቶ የሚሰጥ ብድር ላይ ጥሎት ከነበረው እገዳ የነዳጅ ምርት አከፋፋይ ድርጅቶች የብድር እገዳው እንዲነሳላቸው መወሰኑን ለሁሉም የንግድ ባንክ ፕሬዝዳንቶች በላከው ማስታወሻ መግለፁን ዋዜማ…

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ ያስተላለፈው መልዕክት

ዋዜማ ሬዲዮ: አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ በየሁለት አመቱ በሚያወጣው የአለም ኢኮኖሚ ምልከታ ሪፖርት ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵያን የሀገር ውስጥ ምርት እድገት (ጂዲፒ) ትንበያ ሳያካትት ቀርቷል፡፡ ይህ ክስተት…

በትግራይ ክልል የባንክ ሂሳብ ያላቸው ደንበኞች ላይ የተጣለው እገዳ ተነሳ

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ከፍተው ከጦርነቱ በኋላ ሂሳባቸው የታገደባቸው ደንበኞች አሁን እገዳው እንደተንሳላቸውና ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ እንዲችሉ መፈቀዱን ዋዜማ ራዲዮ ስምታለች። አንድ ዓመት ሊሆነው የተቃረበው ጦርነት…

የዚህ ዓመት ዋና ዋና የመንግስት የልማት ዕቅዶች ፈተና ይጠብቃቸዋል። ዕቅዶቹ ምን ምን ናቸው?

ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የተጋጋመው ጦርነት እያስከተለ ያለው የኢኮኖሚ ጫና ምልክቶቹ እዚህም እዚያም መታየት ጀምረዋል። ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ለጋሾች ድጋፍ ማቋረጥ ጀምረዋል። አሜሪካ ለሀገራችን የሰጠችውን የቀረጥ ነፃ መብት ለመሰረዝ…

ከአዲስ መንግስት ምስረታ ማግስት “የብሄራዊ መግባባት” ድርድር ይጀመራል

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ብልፅግና ለድርጅቱ አመራሮች ባሰራጨውና ውይይት ባደረገበት ሰነድ ላይ እንዳመለከተው ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አዲስ መንግስት ካቋቋሙ በኋላ በቁልፍ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የፖለቲካ ኀይሎች ጋር ድርድርና…