Month: November 2020

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሹም ሽር እያካሄደ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርብ ቀናት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነታቸው ተነስተው ወደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተዛወሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተቋሙ ውስጥ የሚታዩ የተጋላጭነት ቀዳዳዎችን ለመድፈን ይረዳል የተባለ ሰፊ የሹምሽር እያደረጉ መሆኑን ዋዜማ…

አሜሪካ ዜጎቿን ከትግራይ ለማስወጣት የኢትዮጵያን መንግስት ፈቃድ እየጠበቀች ነው

ዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በትግራይ ውስጥ ያሉ አንድ ሺህ የሚገመቱ ዜጎቿን በአስቸኳይ ልዩ በረራ ከግጭት ቀጠናው ለማውጣት ከመንግስት ፈቃድ እየተጠባበቀች መሆኑን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት…

ወደመቀሌ የተላከው 1.3 ቢሊየን ብር የት እንደደረስ መንግስት ማረጋገጥ አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት ታጣቂዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል…

“የህወሐት የውጊያ ዓላማ አቢይ አህመድን ከስልጣን ማስወገድ ነው”

ዋዜማ ራዲዮ- የቀድሞው የኢሕአዴግ የረጅም ጊዜ ውጭ ግንኙነት ሃላፊ ሴኮቱሬ ጌታቸዉ እና የቀድሞ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት በሪሁን ተወልደ ብርሃን ከድምጸ ወያነ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ህወሐት እያካሄደ…

የትግራይ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር፣ ደብረ ጺዮን ገ/ሚካዔል፣ ዛሬ ምን አሉ?

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ጸጥታ ሃይሎች እና የፌደራሉ መከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ከገቡ ሁለተኛ ቀናቸው ሆኗል፡፡ በክልሉ የሚካሄደው ግጭት ምን መልክ እንዳለው ግን አስተማማኝ መረጃ ማግኘት አልተቻለም፡፡ የትግራይ ክልላዊ…

ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከሶማሊያ እያስወጣች ነው፣ ሱዳን ወታደሮቿን ወደ ድንበር አስጠግታለች

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል ታጣቂ ሀይልና በፌደራሉ መንግስት ወታደሮች መካከል ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከጎረቤት ሶማሊያ ማስወጣት መጀመሯን በቦታው ከሚገኙ ምንጮች ስምተናል። ወታደሮቹ በትግራይ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ድጋፍ እንዲሰጡ…

በመከላከያ ሠራዊት እና በትግራይ ክልል ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ታጣቂ ኀይል በክልሉ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱንና ሠራዊቱ በኮማንድ ፖስት እየተመራ “ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ” መታዘዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ…