Tag: TPLF

ብልፅግና ፓርቲን እንዲቀላቀሉ የተጋበዙ የአዲስ አበባ የሕወሐት አባላት ፈቃደኝነት አሳይተዋል

በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ የሕወሐት አባላት ብልፅግና ፓርቲን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀርቦላቸው በጎ ምላሽ የሰጡ በርካቶች ናቸው። ብልፅግና ፓርቲን በመቀላቀል ከህወሐት የሚደርስባቸውን ጫና ግን ከወዲሁ ፈርተውታል። ዝርዝሩን ያንብቡት ዋዜማ ራዲዮ –…

የትግራይ ክልል ግንቦት ሀያን በዘላቂነት ለማክበር ዕቅድ አወጣ

ዋዜማ ራዲዮ– የትግራይ ክልል መንግስት የደርግ ስርዓት ወድቆ ህወሀት መር የሆነው የኢሕአዴግ አስተዳደር ስልጣን የያዘበትን የግንቦት ሀያ በዓል በክልሉ በዘላቂነት ለማክበር የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥቷል። ማዕከላዊው መንግስትና የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች…

የትግራይ ክልል ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች መሬት ለመስጠት መዝገባ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል በተለይ በመቀሌ ከተማና በዙሪያዋ ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች የቤት መስሪያ ቦታ ለመስጠት መዝገባ መጀመሩን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለነባር ታጋዮች ለመስጠት እየተዘጋጀ ያለው ቦታ 140…

ሕወሐት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አመራር ላይ መግባባት አልቻለም

የትግራይ ክልል መገናኛ ብዙሀን ኤጀንሲ የአማርኛና የኦሮምኛ የቴሌቭዥን ስርጭት በቅርቡ ይጀምራል ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይን ክልል የሚመራውና እስከቅርብ ጊዜ በሀገሪቱ የፖለቲካ አመራር የፈላጭ ቆራጭነት ሚና የነበረው ሕወሐት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…

የደህንነትና የስለላ ተቋሙ ከመጋረጃ ጀርባ

የሀገራችን የደህንነትና የስለላ መዋቅር የሀገር ጥቅምና ህልውና ከማስጠበቅ ይልቅ በስልጣን ላይ ያለውን ገዥ ቡድን የሚያገለግል መሳሪያ ሆኖ ቆይቷል፣ አሁንም አልተለወጠም። አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የስለላና የፀጥታ መዋቅሩን አፍርሰው ካልሰሩት…

ትግራይን የመገንጠል አጀንዳ እውን ቢሆንስ?

ዋዜማ ራዲዮ- መገንጠልን እንደ ፖለቲካ ግብ ይዘው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ቡድኖች ለሀገራችን እንግዳ አደሉም። ህወሀትም ቢሆን በ 1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ የትግራይ ሪፐብሊክን የመመስረት ውጥኑን እንደ አጀንዳ ይዞ መነሳቱ ይታወሳል። በቅርቡ ደግሞ…

ኢህአዴግ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ያሳልፋል

ዋዜማ ራዲዮ-የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጪዎቹ ቀናት “ወሳኝ” የተባለለትን ውሳኔ ያሳልፋል። ስራ አስፈፃሚው ያለፉትን ቀናት በስብሰባ ያሳለፈ ሲሆን በመጪዎቹ ቀናት አዳዲስ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ ስብሰባ የሀገሪቱን የወደፊት አቅጣጫ የሚቀይር…

ህወሀት ውሳኔዎቹን ለምን ሸሸገን? ለምሳሌ ስለኤርትራ!

ዋዜማ ራዲዮ-በህወሀት ዝግና ምስጢራዊ የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ የደህንነት ሀላፊው አቶ ጌታቸው አሰፋና ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አሸናፊ ሆነው ወጥተዋል። ትዕግስትና የመግባባት ችሎታ ለሚያንሳቸው ዶ/ር ደብረፅዮን ዝቅተኛ የካድሬነት ልምዳቸው ተደምሮበት በፓርቲው ውስጥ…