ሕወሓት ህጋዊነቱ እንዲመለስለት ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
ዋዜማ ~ የኢትዬጵያ ምርጫ ቦርድ – ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ከህወሓት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ ፡፡ ቦርዱ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ሕወሃት ከምዝገባ ያሰረዘውን “ሐይልን መሰረት ያደረገ የአመፅ ተግባር ላይ…
ዋዜማ ~ የኢትዬጵያ ምርጫ ቦርድ – ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ከህወሓት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ ፡፡ ቦርዱ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ሕወሃት ከምዝገባ ያሰረዘውን “ሐይልን መሰረት ያደረገ የአመፅ ተግባር ላይ…
የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግበራ ወሳኝ የሚባል ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በቀጣይ ሳምንታት አደራዳሪዎች የስምምነቱን አፈፃፀም ዕውቅና ሰጥተው ቀሪውን ስራ ለመንግስትና ለሕወሓት የሚተውት ይሆናል። መንግስት ከሚያዚያ አጋማሽ በፊት በስምምነቱ የሚጠበቅበትን ለመፈፀም ጥድፊያ…
ዋዜማ- መንግስት እስከ 250 ሺህ የሚደርሱ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት የመልሶ ማቋቋም ስራ ለመጀመር ከለጋሾች ድጋፍ እየጠየቀ ነው። ከሰሜኑ ጦርነት ተዋጊ ኀይሎች በተጨማሪ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎችን በመልሶ ማቋቋሙ ለማካተት ታቅዷል። የብሄራዊ…
ዋዜማ- መንግስትና ሕወሓት በደቡብ አፍሪቃ በተፈራረሙት የሰላም ስምምነት መሰረት ዛሬ ደግሞ ስምምነቱን መተግበር የሚያስችላቸውን ወታደራዊ አፈፃፀም፣ የመሰረታዊ አገልግሎትና ስብዓዊ ዕርዳታ እንቅስቃሴን የተመለከተ ሰነድ ፈርመዋል። በኬንያ ናይሮቢ የተፈረመው ስምምነት የሕወሓት ታጣቂዎች…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕወሃት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓም ደቡብ አፍሪካ ላይ የደረሱበትን የሰላም ስምምነት አስመልክተው ዝርዝር የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። በጋራ መግለጫው ከተካተቱ ዋና ዋና የስምምነቱ ክፍሎች መካከል የሚከተሉት…
ዋዜማ – መንግስት እና ህወሓት በዛሬው ዕለት በደቡብ አፍሪካ የሰላም ስምምነት ተፈራርመዋል። ዋዜማ ከመንግሥት ምንጮች እንዳሰባሰበችው ከሆነ ስምምነቱ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናሉ የተባሉ ጉዳዮችን አካቷል። በደቡብ አፍሪቃ በተፈረመው የሰላም ስምምነት…
ዋዜማ ራዲዮ- የሰላም አማራጭ ዐቢይ ኮሚቴ፣ ከሕወሃት ጋራ ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው የሰላም ድርድር አስፈላጊ ነው ያለውን የመንግሥት አቋምና ፍላጎት የሚያብራራ “የሰላም ሐሳብ ይሁንታ” (ፕሮፖዛል) ማዘጋጀቱን ዛሬ ረቡዕ ነሐሴ 11 ቀን…
ዋዜማ ራዲዮ- እስከ 50 በመቶ የነበረው ወደ ትግራይ ገንዘብ ለመላክ ለአስተላላፊዎች ይከፈል የነበረው ኮምሽን ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ወደ 25 በመቶ ዝቅ ማለቱን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። ለአስተላላፊዎች ይከፈል የነበረው…
የፌደራሉ መንግስት የድርድር ጉዳይን የሚከታተል ኮሚቴ አቋቁሟል ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል መንግስት ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ለድርድር ዝግጁ መሆኑንና የኬንያው ፕሬዝዳንት አደራዳሪ እንዲሆኑ ፍላጎት እንዳለው ባሰራጨው ደብዳቤ የገለጠ ሲሆን ለክልሉ ህዝብ ግን…
ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ከማዕከላዊው መንግስት ጋር ችግሮችን በዲፕሎማሲ ለመፍታት ሲደረግ የነበረው ጥረት “ባለመሳካቱና የሰላም መንገድ በመዘጋቱ የትግራይን ሕዝብ ነፃነት ለማረጋገጥ” የክልሉ ህዝብ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረቡ።…