የዞን ዘጠኝ ጦማር ፀሃፊ በፍቃዱ ኅይሉ ታሰረ
ዋዜማ ራዲዮ-የዞን ዘጠኝ ጦማር ፀሃፊ በፍቃዱ ኅይሉ በኮማንድ ፓስቱ እንደሚፈለግ ተነግሮት ዛሬ አርብ ህዳር 2 ቀን 2009 ዓ.ም ባልታወቁ ሁለት ሰዎች ከመኖሪያ ቤቱ ተወስዷል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት…
ዋዜማ ራዲዮ-የዞን ዘጠኝ ጦማር ፀሃፊ በፍቃዱ ኅይሉ በኮማንድ ፓስቱ እንደሚፈለግ ተነግሮት ዛሬ አርብ ህዳር 2 ቀን 2009 ዓ.ም ባልታወቁ ሁለት ሰዎች ከመኖሪያ ቤቱ ተወስዷል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት…
የተመስገን ደሳለኝና የሙሉጌታ ሉሌ መፅሀፍት የጥቃቱ ዋና ዒላማ ናቸው እስካሁን ስድስት አዟሪዎች ታስረዋል የበርካቶች መፅሀፍ ተወርሷል ዋዜማ ራዲዮ-በኦሮሚያና አማራ ክልል የተነሱ ተቃውሞዎችን ተከትሎ መንግሥት ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መጻሕፍት ስርጭትን ለመግታት…
ለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው? ለምን? ይህ የህዝብ አስተያየት ነው። በሳይንሳዊ ዘዴ የተደገፈ ጥናት ባይሆንም የህዝቡን የልብ ትርታ ያሳያል። ዋዜማ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ታዳሚዎች ጋር ያደረገችው…
ከስድስት መቶ ቀናት በኋላ በፍርድ ቤት ነፃ ተብለው የተፈቱት ዮናታን ወልዴና ባህሩ ደጉ ከእስር ቤት ከወጡ ከሰዓታት በኋላ በድጋሚ ታሰሩ። ሁለቱ ወጣቶች በነ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ የክስ መዝገብ የኢንተርኔት ደህንነት…
በዝዋይ እስር ቤት የታጎረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ 37ኛ ዓመቱን ደፍኗል፡፡ ልደቱን አስመልክተው ወዳጆቹ፣ ቤተሰቦቹና አድናቂዎቹ የልደት ቀኑን በማስመልከት መለስተኛ ዝግጅት ለማሰናዳት ላይ ታች ሲሉ ቢከርሙም አልተሳካላቸውም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ብዙዎቹ…
(ዋዜማ ራዲዮ) -ጥር 3 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባው አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ “የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት” (ፕሬስ ካውንስል) መመስረቱ ይፋ ተደርጓል። አመራሩን የተረከቡት ወገኖች መንግስት በካውንስሉ ምስረታ ጣልቃ ባለመግባቱ…
የዞን ዘጠኝ ጦማርያን መፈታትን ተከትሎ በኢትዮዽያ ውህኒ የሚማቅቁ ሌሎች ጋዜጠኞች ጉዳይ ተገቢውን ትኩረትና ድጋፍ እንዳላገኘ የሚያመላክቱ ፍንጮች እየታዩ ነው። አለም አቀፍ ተቋማትም ሆኑ የመብት ተቆርቋሪ ወዳጆች ስለ ቀሪዎቹ ታሳሪዎች አስታዋሽ…
ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከእስር መለቀቋ ተሰማ። በትናንትናው ዕለት አምስት ጦማርያንና ጋዜጠኞች ከዕስር በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ይታወሳል።