Tag: pressfreedom

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ሕግ ተላልፈዋል የተባሉ የሳተላይት ስርጭቶችን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በቅርቡ ካስተላፋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የሙያ ስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ፣ የህገ መንግስት ጥሰትም ተስተውሎባቸዋል…

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ተቋረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ “በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ” ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ለዋዜማ ተናገሩ። ከድራማው ፀሃፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ…

እስክንድር ከአመታት በኋላ የፕሬስ ነፃነት ቀንን አከበረ፣ ከሀገሩ ውጪ!

(ዋዜማ ራዲዮ) ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 25/2010 (ሜይ 3/2018) በመላው ዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን ተከብሯል፡፡ ናይሮቢ ዌስትላንድ አካባቢ በሚገኘው የ“አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኬንያ” ቢሮ በተካሄደ ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተጋበዘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤…

የእስክንድር ነጋ መልዕክት!

ዛሬ ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች በነፃ ተለቀዋል፣ እስክንድር ነጋ አንዱ ነው። ከእስር እንደወጣ ያስተላለፈው መልእክት ይህ ነው። ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለህዝብ፣ ለወዳጆቼ፡ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች፤…

ኢቢ ኤስ ቴሌቭዥን በመንግስት በኩል የተነሱ ችግሮችን በተመለከት እየተወያየሁ ነው አለ

ዋዜማ ራዲዮ-በቅርብ ቀን በፓርላማ አባላት ፊት አራት የሳተላይት የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን እስከመዝጋት የሚደርስ እርምጃ ለመውስድ የዛቱትን የብሮድካስት ባለስልጣን ዘርዓይ አስገዶም አስተያየት ተከትሎ ኢቢ ኤስ ቴሌቭዥን ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት እየጣረ መሆኑን ገልጿል።…

የቴዲ አፍሮን ቃለ መጠይቅ ያደረገው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ

ዋዜማ ራዲዮ -አወዛጋቢውን የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ቃለ መጠይቅ ያደረገው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ። የመዝናኛ ክፍል ባልደረባና ያለፉትን አራት አመታት በድርጅቱ ያገለገለው ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ከቴዲ አፍሮ ጋር…

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የ2017 የዓለም የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሆኖ ተመረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ሚያዚያ 17 ቀን 2009 ዓ.ም አለም አቀፍ ፕሬስ ኢንስቲትዩት ከቪየና በወጣው መግለጫ መሰረት እስክንድር ነጋ የግል ህይወታቸውን መስዋዕት በማድረግ ለንግግር ነፃነት የጎላ አሰተዋፅዎ ያበረከቱ ጋዜጠኞችን ለማክበር እና…

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤተሰቦች ልጃችንን አፋልጉን እያሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- “ሕዝብን በመንግሥት ላይ በማነሳሳትና የተዛባ መረጃን በማሰራጨት” ወንጀል “ጥፋተኛ” ኾኖ በመገኘቱ የ3ዓመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አሁንም የሚገኝበት አድራሻ ሊረጋገጥ  አልቻለም፡፡ ላለፉት አንድ ዓመት ተኩል ዝዋይ ማረሚያ…