Month: July 2015

ኦባማና አብዮታዊ ዴሞክራቶቹ ከመጋረጃ ጀርባ

የኢትዮዽያ መንግስት አርበኞች ግንቦት ሰባትን በአሸባሪነት ለማስፈረጅ ያቀረበው ጥያቄ አልተሳካም። ፕሬዝዳንቱ የኦሮሞ ተማሪዎችን፣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴና የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። የኢትዮዽያን መንግስት በአደባባይ ዴሞክራሲያዊ ያሉት ፕሬዝዳንት…

የሰራዊቱ የቢዝነስ ኢምፓየርና መጪው ጊዜ (ክፍል ሁለት)

  የኢትዮዽያ መከላከያ ሰራዊት በኢኮኖሚ ውስጥ ቁልፍ ተሳታፊ እየሆነ መምጣት የማታ ማታ የሲቪል መንግስቱን ህልውና በጠመንጃ ያዡ ሰር እንዲወድቅ ያደርገዋል። ድርጅታዊ አንድነት የሚጎድለው ገዢው ፓርቲም ለህልውናው ሲል መለዮ ለባሹን የኢኮኖሚው…

ሰራዊቱ ለመፈንቅለ መንግስት ሊቋምጥ ይችላል

የኢትዮዽያ መከላከያ ሰራዊት እየፈረጠመ የመጣ የኢኮኖሚ ቅርምት በመጪው ጊዜ ሰራዊቱ የሲቪል አሰተዳደሩን በሰሩ የመዋጥ አልያም በመፈንቅለ መንግስት ገሸሽ የማድረግ ዝንባሌ ሊኖረው ይችላል። ዋዜማ ሬድዮ በጉዳዩ ላይ ተከታታይ ዘገባዎች ታቀርባለች። ቻላቸው…

ኦባማ አዲስ አበባ ምን ይሰራሉ?

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉት ጉዞ በኢትዮዽያ ያለውን አፋኝ አገዛዝ በሚቃወሙ ቡድኖች ዘንድ የክህደት ያህል ቁጣና ሀዘኔታን ቀስቅሷል። የኢትዮዽያ መንግስት በፊናው አጋጣሚውን ለፖለቲካ አላማው ለመጠቀም አሰፍስፏል። በዕርግጥ ለኢህአዴግ መንግስት…

የፍሬወይኒ ጠበሳ!

 የፍሬወይኒ ጠበሳ!  ባለጋሜው እንትና፣  ሰው የላከልህን መስፈንጠሪያ (ሊንክ) ሁሉ ዐይንህን ሳታሽ፣ ባልበላ አንጀትህ ክሊክ እያደረክ መክፈት የምታቆመው መቼ ነው? የእንትን ድረ ገጽም ቢሆን እኮ መጠንቀቅ አለብህ! ጌታዬ፣ ድረ ገጾች (መስፈንጠሪያዎች)…