Month: December 2017

መራር ግፍ!

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ በፖለቲካ አመለካከታቸው አልያም በጥርጣሬ ብቻ ታስረው ስቃይ የሚፈፀምባቸው በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች አሉ። የስቃዩ መጠን ይለያያል። ይህ ገዥው ፓርቲ አፋፍሞ የቀጠለው ግፍና እስር ዛሬ በሀገሪቱ ለተከሰተው ህዝባዊ አመፅ አንዱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ከሥልጣን ሊነሱ ይችላሉ

የአቶ አባዱላ መልቀቂያ ጉዳይ እልባት እንዳላገኘ እየተነገረ ነው የኮምኒኬሽን ሚንስትሩ ዶር ነገሪ ሌንጮ ስንብት አይቀሬ ነው የሥራ አስፈጻሚው ስብሰባ በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃል ዋዜማ ራዲዮ– ለመንግሥት ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጭ ላለፉት…

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ከስልጣን አልተነሳሁም እያሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ቀናት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትርነት ሀላፊነታቸው መነሳታቸው በስፋት ሲነገር ቢቆይም ሚንስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ አሁንም በስራ ገበታቸው ላይ መሆናቸውን አዲስ አበባ የሚገኙ ሪፖርተሮቻችን አረጋግጠዋል። በዛሬው እለት ሚንስትሩ እንግዳ…

ኢሕአዴግ ወደነበረበት የሚመለስበት እድል ያከተመ ይመስላል

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጥ ውስጡን ሲብላላ የከረመው የአባል ድርጅቶቹ ሽኩቻ አደባባይ ከወጣ ሳምንታት ተቆጠሩ። ገዥው ፓርቲም ልዩነት መከሰቱን አልሸሸገም፣ የስራ አስፈፃሚው ስብሰባ ገና ግማሽ መንገድ ሳይጓዝ መግለጫ አውጥቶ…

የኦሮሚያና የአማራ ቴሌቭዥንን የሚገደብ አዲስ እቅድ ተዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ከገጠመው ህዝባዊ ተቃውሞ ባሻገር የራሱ አባል ድርጅቶችም በከረረ አለመግባባት ላይ መሆናቸውን ድርጅቱ ራሱ አልሸሸገም። ይህ የፖለቲካ ሽኩቻ ጎልቶ ከሚንፀባረቅባቸው መድረኮች አንዱ ፓርቲዎቹ በሚመሯቸው ክልሎች ያሉት…

የኦሮሞ ትግል መንታ ገፅታ!

ዋዜማ ራዲዮ- ኦሮሚያ ክልል የለፉትን ሁለት አመታት ተከታታይ ተቃውሞዎችን በማድረግ ቀዳሚነቱን የያዘ የሀገሪቱ ክፍል ነው። በርካቶች ሞተዋል ከግማሽ ሚሊያን በላይ ተፈናቅለዋል። ተቃውሞው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመሆኑ የኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ከየት…

“ኒዎሊበራሉ” የዓለም የገንዘብ ድርጅት ኢህአዴግን ይታደገዋል?

12 ፋብሪካዎች ምርት አቁመዋል ዶላር በጥቁር ገበያ በድጋሚ አሻቅቧል ባንኮች የደንበኞቻቸውን የቁጠባ ብር ለመስጠት ያንገራግራሉ በመርካቶ የግንባታ ዕቃዎች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ተከስቷል የብረት አምራቾች አኩረፈዋል፡፡ ከአቅም በታች እያመረቱ ነው…

ኢህአዴግ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ያሳልፋል

ዋዜማ ራዲዮ-የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጪዎቹ ቀናት “ወሳኝ” የተባለለትን ውሳኔ ያሳልፋል። ስራ አስፈፃሚው ያለፉትን ቀናት በስብሰባ ያሳለፈ ሲሆን በመጪዎቹ ቀናት አዳዲስ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ ስብሰባ የሀገሪቱን የወደፊት አቅጣጫ የሚቀይር…

ታክሲና ፖለቲካ፣ የአፍሪቃ የትራንስፖርት ዘርፍ የፖለቲካ መሳሪያ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ትራንስፖርትና ፖለቲካ በአህጉር አፍሪቃ ልዩ ዝምድና አላቸው። በተለይ በከተሞች አካባቢ ያሉት ታክሲዎች ለተቃዋሚዎች ዋነኛ የፖለቲካ መሳሪያ ሆነው በማገልገል ለመንግስታት ራስ ምታት የሆኑባቸው አጋጣሚዎችን ማስታወስ ይቻላል። በሀገራችን በ 1997…