Month: August 2020

የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን ለዚህ አመት ከታቀደውም በላይ እየተዳከመ ነው ፤ የለጋሾች ጫናም በርትቷል

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የብር በዶላር ምንዛሪ ተመንን በዝግታ ለማዳከም ከለጋሾች ጋር ተስማምቶ ነበር። ይሁን እንጂ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በገጠመው ፈተና ብር በራሱ ጊዜ ለጋሾች ካስቀመጡት ተመን ኣአሽቆልቁሏል። የለጋሾች ጫናና ሀገራዊ የኣኢኮኖሚ…

በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያነጣጠረውን ጥቃት በተደራጀና ስልታዊ በሆነ መልኩ የተፈፀመ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ”ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስቲያን አስታወቀች

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ጥቃት “በሽግግር ወቅት የሚያጋጥም” ተብሎ መታለፍ እንደሌለበትና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተቀነባበረ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ” ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስትያኒቱ ዛሬ…

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከረር ያለ ተቃውሞ ልታሰማ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተከቷዮቿና በደብሮቿ ላይ አነጣጥሮ የተፈጸመ ነው ያለችውን ጥቃት በተመለከተ ነገ፣ ነሐሴ 20 ቀን፣ መግለጫ ልትሰጥ ነው። መግለጫው ጥቃት የተፈጸመባቸውን አካባቢዎች…

የአዲስ አበባ ነዋሪ ግራ የተጋባባቸውና የታከለ ኡማን ምላሽ የሚጠይቅባቸው ጉዳዮች

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ሰፊ የመሬት ወረራ፣ ይፋዊና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የመሬት ዕደላ፣ በህዝብ ገንዘብ የተሰሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግልፅ ባልሆነ መንገድ ዕጣ ላልደረሳቸው ሰዎች መስጠት ባለፉት ወራት በስፋት የታዩ…

ፈተና ያልተለየው ንግድ ባንክ 18 የምክትል ፕሬዝዳንቶች ምደባ አደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ሳምንት የአመራሮች ምደባን አካሂዷል። የአዲሱ የአመራር ምደባ የባንኩን ደካማ አፈጻጸም ያስተካክላሉ ተብለው ከጥቂት ወራት በፊት ወደ ባንኩ ፕሬዝዳንትነት የመጡት አቶ አቢ ሳኖ ሀላፊ ከሆኑ…

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ሕግ ተላልፈዋል የተባሉ የሳተላይት ስርጭቶችን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በቅርቡ ካስተላፋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የሙያ ስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ፣ የህገ መንግስት ጥሰትም ተስተውሎባቸዋል…

የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በደረሰበት ኪሳራ 16 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግለት ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ ሆነው አዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በአራት ወራት ውስጥ ብቻ በኮሮና ምክንያት ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር…