የኦሮሚያ ፖሊስ ትኩስ አመጾችን ለማስቆም ያለው ፍላጎት አነስተኛ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች እየተቀጣጠሉ ያሉ አመጾችን ለመቆጣጠር በሚደረገው ትግል የኦሮሚያ ፖሊስ ዝቅተኛ ተሳትፎና ተነሳሽነት እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት ቀናት ብቻ አለምገናና ሰበታ አካባቢ በነበሩ መጠነ ሰፊ አመጾች አስራ ሁለት…
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች እየተቀጣጠሉ ያሉ አመጾችን ለመቆጣጠር በሚደረገው ትግል የኦሮሚያ ፖሊስ ዝቅተኛ ተሳትፎና ተነሳሽነት እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት ቀናት ብቻ አለምገናና ሰበታ አካባቢ በነበሩ መጠነ ሰፊ አመጾች አስራ ሁለት…
ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ እሸቱ ደሴ በቅርቡ ወደ ካናዳ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄ አቅርበው ክልከላ ተደርጎባቸዋል፡፡ ጉዟቸው ታልሞ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቀኑ 9ሰዓትከ30 የደረሰን ዓለም ገና አመጽ ቀስ በቀስ እየበረደ ነው፡፡ በሳሙና ፋብሪካ ተነስቶ የነበረው እሳትም ጠፍቷል፡፡ ከፖሊስ ኃይል ዉጭ በአካባቢው የሚዘዋወር ሰው እምብዛምም ነው፡፡ የማማ ወተት፣ የስ ዉሃ፣…
ወታደራዊ ክንፍ አስፈላጊ ነው ብለዋል ዋዜማ ራዲዮ-ከኦሮሚያ ህዝባዊ አመፅ አስተባባሪዎች ግንባር ቀደሙ ጃዋር መሀመድ በሚኒሶታ በቢሾፍቱ የደረሰውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ መስከረም 23 ቀን የኦሮሞ ማህበረሰብ ባደረገው ስብሰባ ላይ እንደጠቆመው የኦሮሞ የመብት…
ዋዜማ ራዲዮ- 12ስዓት የተጠናቀረ/የተከለስ ከሜክሲኮ ጀሞ የታክሲ እጥረት ይታያል፡፡ የቤት መኪኖች በታክሲ የተቸገሩ እግረኞችን እየተባበሩ ነው፡፡ ረዣዥም የታክሲ ሰልፎች በመሐል ከተማ ቢኖሩም በቂ ታክሲዎች ግን የሉም፡፡ በአስኮ መስመር ከፍተኛ የፀጥታ…
በኢሬቻ በዓል ላይ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት እርምጃ ሳቢያ የደረሰው ሞትና ሀዘን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጥቁር ነጥብ ጥሎ አልፏል። ከዚህ በኋላ በኦሮሞ ማህበረሰብና በገዥው ፓርቲ መካከል ሊታከም የማይችል መሻከርን ፈጥሯል።…
ዋዜማ ራዲዮ- የዐማራ ብሄረተኝነት ለጋ የፖለቲካ ትርክት ሆኖ የኢትዮጵያን የፖለቲካ መድረክ ተቀላቅሏል። በእርግጥ እንዳሁኑ ሰፊ ህዝብ የተሳተፈባቸው ባይሆኑም ባለፉት ሀያ አምስት አመታት የዐማራ ብሄረተኝነት አጀንዳን ያነሱ ነበሩ። በሌሎች እንደጠላት የሚፈረጀው…
ሾፌሮች ወደ አማራና ኦሮሚያ ክልል መጓዝ አልቻሉም የኦሮሚያ አመፅ የአዲስ አበባን ገበያ አቀዝቅዞታል ዋዜማ ራዲዮ-በመንግስት ኃይሎች በተለያዩ አካባቢዎች የተገደሉ ዜጎችን በሃዘን አስቦ ለመዋል እና መንግስት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች ለመቃወም በማህበራዊ ድረ-ገጾች…
ዋዜማ ራዲዮ-በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ሳማንታ ፓወር ለአጭር የስራ ጉብኝት ትናንት በአዲስ አበባ ቆይታ ቢያደርጉም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ ጉዳይ ላይ ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ሳይነጋገሩ መመለሳቸውን ምንጮች ገለጹ ፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተባባሰውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በሀገሪቱ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶችና ኩባንያዎች አጣብቂኝ ውስጥ መውደቃቸውን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ አመለከተ። በኢነርጂና በኢንደስትሪ ዘርፍ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ የሚንቀሳቀሱት ሶስት…