Tag: oromo protests

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ነገ ይወያያሉ

ዋዜማ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በተለያዬ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሊወያዩ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር የውይይት ቀጠሮ የያዙት በየክልሎቹ የተካሄደው…

የደራ ነዋሪዎች  በሁለት ወገን ታጣቂዎች መከራና እንግልት እየደረሰብን ነው አሉ

ዋዜማ- የአማራና የኦሮሚያ ክልል በሚዋሰኑበት የሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ሁለት ፅንፍ የያዙ ታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑንና በርካቶችም ለመፈናቀል እንደተገደዱ ለዋዜማ ሪፖርተር ተናግረዋል።  በሰሜን ሸዋ ዞን…

በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማን ለይቶ “የሕዝብ ቆጠራ” ማድረግ ለምን አስፈለገ? 

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በጉዳዩ ላይ ምላሽ ሰጥቶናል ዋዜማ- ከሰሞኑ በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በአዳማ ከተማ አስተዳደር የ”ህዝብ ቆጠራ ” የሚል ስያሜ የተሰጠው የነዋሪችዎን መረጃን የመሰብሰብ ስራ በበርካቶች ዘንድ ግርታን መፍጠሩን ዋዜማ…

የኦሮምያ ክልል ለውጪ ገበያ የሚያቀርበውን ስንዴ አርሶ አደሮች በቅናሽ እንዲሽጡ እያግባባ ነው 

ዋዜማ – መንግስት ወደ ውጪ ለመላክ ካቀደው የሰንዴ ምርት 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ድርሻ የኦሮሚያ ክልል ነው። ክልሉ የተጣለበትን ኮታ ለማሟላት አርሶ አደሮች ምርታቸውን በርካሽ እንዲሸጡለት እያግባባ ነው። አርሶ…

የፌደራሉ መንግስት በአዲስ አበባ ያለ ነዋሪዎች ይሁንታ የኦሮምያን  ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር ለማዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም አዘዘ

ዋዜማ- የፌደራል መንግስት  በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያ ክልል ባንዲራ እንዲሰቀልና መዝሙር እንዲዘመር እየተደረገ ያለው ግጭት ቀስቃሽ እንቅስቃሴ እንዲቆም መመሪያ መሰጠቱን ዋዜማ ሬድዮ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ከፍተኛ የፌዴራል መንግስ…

የአዲስ አበባና የኦሮሚያን አስተዳደራዊ ወሰን በአዲስ መልክ የማካለል እንቅስቃሴ ተጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- ከዚህ ቀደም ለከረረ ፓለቲካዊ ውዝግብና ተቃውሞ ምክንያት የነበረው የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ክልል አስተዳደራዊ ወሰን አዲስ በተዘጋጀ ጥናት መሰረት የማካለል እንቅስቃሴ መጀመሩን ዋዜማ ከሁለቱም ወገኖች ካሉ ምንጮች ስምታለች:: የወሰን…

ኦፌኮ በአመራር አባላቱ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ህልውናው አደጋ ላይ ወድቋል

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) አመራርሮች መካከል እየተካረረ የመጣው ልዩነት የፓርቲውን ቀጣይነት አደጋ ላይ መጣሉን ዋዜማ ካነጋገረቻቸው የድርጅቱ አመራር አባላት ተረድታለች። ኦፌኮ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ስትራቴጂካዊ…

የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ ያሰጋቸው ወላጆች መንግስት ምደባ ከማውጣቱ አስቀድሞ ልጆቻቸውን በግል ኮሌጆች እያስመዘገቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በ2012 ዓም ለዩንቨርስቲ መግቢያ የማትሪክ ይወስዱ የነበሩ ተማሪዎች በኮቪድ 19 ምክንያት የካቲት 29 2013 ዓም መሰጠቱ የሚታወቅ ነው፡፡ ትምሕርት ሚኒስቴር ለዩንቨርስቲ የሚያስፈልገውን የመግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ይሁንና ተማሪዎች…

የሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን አልፈፀምንም አሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገመንግስት እና ፀረ-ሽብር ጉዳዮች ችሎት ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው በሚል ክስ የተመሰረተባቸውን የጥላሁን ያሚ፣ ከበደ ገመቹ፣ አብዲ…